Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለመርህ፤ለሰብዓዊ ሞራል፤ ለህግ-ሰብዕ እና ለእውነት ለህዝብ የቆመ --- አማራ መከላከያ ኃይል

Post by Abere » 07 Apr 2023, 11:08

ለመርህ፤ለሰብዓዊ ሞራል፤ ለህግ-ሰብዕ እና ለእውነት ለህዝብ የቆመ --- አማራ መከላከያ ኃይል

ለተጠማው ውሃ- ለራበው እንጀራ፥
ለጠገበው ጥይት የሚቸር አማራ፤
ትኑር ለዘላለም አገሩ ተከብራ።

ማንም በጎ እና ጤነኛ ህሌና ያለው ሰው እንደሚረዳው የኦሮሙማ በግልጽ ለማጥቃት የሚፈልገው የአማራ ህዝብ ነው። ይህን አላማ የተለያየ ስልት በመጠቀም ብዙዎች ለመረዳት በሚሳናቸው መልኩ ላለፉት 5 አመታት ሲያኪሂድ ቆይቷል። እራሱን አማራን ጭምር ለዚህ እኩይ አላማ መጠቀሚያ አድርጓል። በርካታ የውጭ አገራትን እንድሁም እንደ ወያኔ ያሉ ደናቁርቶች ተጠቅሟል። አማራ በኋላ ይጠብቀኝ በማለት ዙርያ ዙርያውን በመሄድ አመች ወቅት እና አጋጣሚ እስከሚመጣ ሲሰራ ቆይቷል። አገራትን እየዞረ መንግስታት የሚለማመጠው እንድሁም የአገር ውስጥ ሽፍታ ወያኔን የሚያሻሸው አማራን ለመምታት እድል ለማመቻቸት ነው። በምስራቅ አፍሪካ የሚፈራ ህዝብ አማራ ነው። ተፈሪ ያደረገውም የመርህ፤የሰብዐዊ ሞራል፤ ሰብዐዊ ህግ የሚከተል እና ለነጻነቱ ቀናኢ ስለሆነ ብቻ ነው። ያለፉትን 31 አመታት በባዶ እጁ ብቻ የወያኔ እና ኦነግ ህገ አራዊቶችን ይሽመደመዳቸው አማራ ነው። እግዚአብሄር ነጻ ያወጣውን ህዝብ (አም ሃራ) ማንም የግፍ ባርያ ሊያደርገው አይችልም። ለዚህ ነው ከምንም ተነስቶ በፋኖ እና ልዩ ሃይል ጥምረት የአማራ መከላከያ በኢፌድሪ ጭምብል የመጣውን ኦሮሙማ መከላከያ መግብያ መውጭ ያሳጣው።

ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ድል ለአማራ መከላከያ!!!


Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለመርህ፤ለሰብዓዊ ሞራል፤ ለህግ-ሰብዕ እና ለእውነት ለህዝብ የቆመ --- አማራ መከላከያ ኃይል

Post by Abere » 07 Apr 2023, 12:20

ታሪክ ተሰራ: ልዩ ሀይሉን ለማፍረስ የገባው የኦህዴድ ጦር ተጠራርጎ ወጣ አብይ ደርቆ ቀረ ህዝቡ አማራ ክልል መግቢያ ዋናውን መንገድ ዘጋ አመፀ



Post Reply