Page 1 of 1

የኤርትራ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ወዘተ የስራ ጉብኝት አድረገዋል ሲባል ሰምቼ መጥፎ ነገር እንዳይኮርጁ ፈራሁላቸው። እነ አዳነች አቤቤ ሙስና፤ዝርፊያ ወዘተ እንዳያስለክፏቸው

Posted: 05 Apr 2023, 19:20
by Abere
የኤርትራ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ወዘተ የስራ ጉብኝት አድረገዋል ሲባል ሰምቼ መጥፎ ነገር እንዳይኮርጁ ፈራሁላቸው። እነ አዳነች አቤቤ ሙስና፤ዝርፊያ ወዘተ እንዳያስለክፏቸው
የሌብነት ንግስት አዳነች አበቤች፤ የጎሰኝነት ደዌ አብይ አህመድ ምን በጎ ነገር ከእነርሱ ይቀሰማል?