Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የአገር ግንባታ

Post by DefendTheTruth » 05 Apr 2023, 16:04

አገር የምትገነባዉ በላብ ና በድካም እንድሁም በጥንካሬ
የትም አትደርስም በወሬ ና በወሬ ነጋዴ
የወሬ ነጋዴ ይለፍልፍ በለመደዉ ና በምችለዉ ዘርፍ፣
እኝ እንቀጥል የዕድገት ግስጋሴ፣ ጊዜዉ ነዉ ና የኅዳሴ፡