Page 1 of 1

(((JUST IN))):ኘሬዝደንት ኢሳያስና ኣቢ በስልክ ተወያዩ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 05 Apr 2023, 08:47
by tarik

Re: (((JUST IN))):ኘሬዝደንት ኢሳያስና ኣቢ በስልክ ተወያዩ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 05 Apr 2023, 10:57
by Abere

ምነው በሳቅ ባትገድሉን :lol: :lol: አሁን አብይ አህመድ ጋር ተወያዬሁ የሚል ሰው ምኑን የሚወያየው? ጧት የተናገረውን ማታ የማይደግም። ስኖር ኤርትራዊ ስሞት ኤርትራዊ ብሎት እንዳይርፍ እንጅ - አብይ እንደ አየር ጸባይ ነው የሚሾረው (ዊንድ ቬን)..ይችን እንኳን ኢሳይያስ አይፈቅድለትም - ባይሆን የዳውድ ኢብሳን የፍየል እረኝነት ክፍት የስራ ቦታ ይሰጠው ይሆናል :lol: :lol: