Page 1 of 1

የገዢ መደብ ክትፎ እንዳይውጥ መከልከል አለበት!

Posted: 05 Apr 2023, 01:23
by Horus
አቢይ አህመድ ቦርጩ ገፍቶ እርጉዝ መስሏል
ሺመልስ አብዲሳ የዳሌው መስፋት አይደለም ጉች ጉች ያሉ ጡቶች እያበቀለ ነው
አዳነች አቤቤ ጥቁር በቅሎ አክላለች
ብርሃኑ ነጋ መነፋት አይደለም ሊፈነዳ ነው

ሆድ ሲሰፋ አይምሮ ይጠባል እንዲሉ ።


ሰላም ዋሉ!

Re: የገዢ መደብ ክትፎ እንዳይውጥ መከልከል አለበት!

Posted: 05 Apr 2023, 08:09
by DefendTheTruth
Horus wrote:
05 Apr 2023, 01:23
አቢይ አህመድ ቦርጩ ገፍቶ እርጉዝ መስሏል
ሺመልስ አብዲሳ የዳሌው መስፋት አይደለም ጉች ጉች ያሉ ጡቶች እያበቀለ ነው
አዳነች አቤቤ ጥቁር በቅሎ አክላለች
ብርሃኑ ነጋ መነፋት አይደለም ሊፈነዳ ነው

ሆድ ሲሰፋ አይምሮ ይጠባል እንዲሉ ።


ሰላም ዋሉ!
እነዚህን ነጥቦች በምቀጥለዉ ምርጫ ላይ ይዘህ ቅረብ።

ነገር የተበላሸዉ የማንም የመርካቶ ኪስ ኣዉላቂ ተነስቶ ፖለቲከኛ ነኝ ያለ ቀን ነዉ። ህድ ና ኩልነትህን ተከታተል፣ የምመጥንህ እሱ ነዉ ና።