Page 1 of 1
ረዳት ፕሮፈሰርነ የረከሰበት አገር
Posted: 04 Apr 2023, 17:47
by DefendTheTruth
Re: ረዳት ፕሮፈሰርነ የረከሰበት አገር
Posted: 04 Apr 2023, 20:53
by TGAA
ባለ አንድ አይና ድብብቆሽ አይጫወትም እንዲሉ 3% የማትሪክ ፈተና በሚያልፍበት ሀገር ረዳት ፕሮፌሰር የረከሰበት ሀገር ብሎ መተቸት "ignorance is bliss" የሚል መፈክር አገት ላይ አንጠልጥሎ እንደመዞር ነው፤ በጎሰኛ ፖለቲካ የተዘፈዘፉ ጥቅመኞች የሚፈሩት ነገር ቢኖር በትምህርት ብቃት ያለውን ለምን ብሎ የሚጠይቅን ነው ፤ job opening for zombies only .
