Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ረዳት ፕሮፈሰርነ የረከሰበት አገር

Post by TGAA » 04 Apr 2023, 20:53

ባለ አንድ አይና ድብብቆሽ አይጫወትም እንዲሉ 3% የማትሪክ ፈተና በሚያልፍበት ሀገር ረዳት ፕሮፌሰር የረከሰበት ሀገር ብሎ መተቸት "ignorance is bliss" የሚል መፈክር አገት ላይ አንጠልጥሎ እንደመዞር ነው፤ በጎሰኛ ፖለቲካ የተዘፈዘፉ ጥቅመኞች የሚፈሩት ነገር ቢኖር በትምህርት ብቃት ያለውን ለምን ብሎ የሚጠይቅን ነው ፤ job opening for zombies only . :mrgreen:

Post Reply