Page 1 of 1
Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 08:05
by Zmeselo
Please wait, video is loading...
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 08:14
by sarcasm
By Finfinne Times
በዛሬው እለት የሻዕቢያ ጀነራሎች የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን ተቋምን ጎብኝተዋል። ሰፊ የሚዲያ ሽፋንም አግኝቷል። በቀጣይም የሚጎበኞቸው ተቋማት እንደሚኖሩ እርግጥ ነው።
የሆነው ሆኖ የዚህ ጉብኝት አንድምታ ከሁለት ወይም ከሶስት ጉዳዮች አንፃር የታሰበ ሊሆን ይችላል።
የመጀመሪያው በትግራይና በፌደራሉ መንግስት መካከል የተፈጠረው የሰላም ድርድርን አስመልክቶ ኤርትራ በስምምነቱ ስጋት እንዳድገባት የመተማመኛ ተሃድሶ ሊባል ሲችል ...
ጉብኝቱ በፖለቲካ ቋንቋ ወዳጅነታችን አልደፈረሰም ተብሎ ሊገለፅ ይችላል። ሁለተኛው ነጥብ የትግራይና የፌደራሉ መንግስት የድርድር ስምምነትን አስመልክቶ በድንበር ቀውስና ውዝግብ ቀጥተኛ ተሳትፎ እያደረገች ያለችው ኤርትራ ...
ቀውሱን ለመፍታት የትግራይ መሪዎችን ጨምሮ ከፌደራሉ መንግስት ጋር የጋራ ውይይትና አፈፃፀም እንደተደረገ የሚያሳይ ወይም .. የፊት ለፊት ግንኙነቱ ይፋዊ ባይደረግም ከጦርነት ስጋት ይልቅ የውይይት አድማስ እንዳለም ለማሳየት ይሆናል።
የመጨረሻው ነጥብ በፖለቲካ አውድ ክፉኛ የቆሰለው የተስፋፊው ሀይል ከሻዕቢያ ጋር ተዛዝዬ የቀውስ ፖለቲካ አቀጣጥላለው የሚለው አጀንዳን ይፋዊ ማብራሪያ ለመጠየቅ ... በፖለቲካ ቋንቋ .."የሻዕቢያ መንግስት አቋምን ለመጠየቅ የተደረገ ጥሪ አልያም ...
የሻዕቢያ የሀይል አሰላለፍ ከፌደራሉ መንግስት ጋር እንደሆነ ለማሳየት በዚህም የተስፋፊውን የፖለቲካ ካምፕ አጋር አልባነት መጠቆም ሊሆን ይችላል።
በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ጉብኝቶች በተለይ በቀውስ ማዕበል የተለያዩ የጎራ ሆነ የጦርነት መመሰቃቀል ውስጥ የገቡ ሀይሎች .. ይፋዊ በሆነ መልኩ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአመራር ደረጃ ባይሆን እንኳን የትኩረት አቅጣጫው ላቅ ያለ ነው።
ሳጠቃልለው የሻዕቢያ አመራሮች ኢትዮጵያ መገኘታቸው .. በእስትንፋስ ደረጃ ካልሆነ የማይታየውን የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት አቅጣጫ የሚጠቆምና ለቀጣይ አንድምታዎች ትንታኔ ለመስጠት የሚያመች ጉዳይ ነው !!
Finfinne Times
Please wait, video is loading...
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 09:27
by Meleket
ዘሜ Zmeselo "ዓቢ ሰብ" ወዲ ዓበይቲ፡ “ግዜ ከለካ ግዜ ኣይትጸበ” እንዲሉ ሊቃውንቶቻችን፡ የሃገራችን ቦተሊከኖችና የጦር ሰዎች ወደ ቁምነገሩ በማምራት የዓለም ፍርድ ቤት 'ኣብሪል 13' በበዬነው ብይን መሰረት፡ ከምናባዊው “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” በዘለለ መልኩ በአካላዊው “ፊዚካል ዲማርኬሽ” በማመን ከአለም ወኪሎች ፊት ህጋዊውን የኤርትራ ድል ስጋ በማልበስ መቋጨት ይጠበቅባቸዋል።
Zmeselo wrote: ↑03 Apr 2023, 08:05
Eritrea military officials, in Ethiopia.
ኣቅጣጫ እንደሆን እዚህ ላይ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& ሰጥተናል፥ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። 
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 09:52
by Zmeselo
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 10:43
by Meleket
Meleket wrote: ↑03 Apr 2023, 09:27
ዘሜ Zmeselo "ዓቢ ሰብ" ወዲ ዓበይቲ፡ “ግዜ ከለካ ግዜ ኣይትጸበ” እንዲሉ ሊቃውንቶቻችን፡ የሃገራችን ቦተሊከኖችና የጦር ሰዎች ወደ ቁምነገሩ በማምራት የዓለም ፍርድ ቤት 'ኣብሪል 13' በበዬነው ብይን መሰረት፡ ከምናባዊው “ቨርቺዋል ዲማርኬሽን” በዘለለ መልኩ በአካላዊው “ፊዚካል ዲማርኬሽ” በማመን ከአለም ወኪሎች ፊት ህጋዊውን የኤርትራ ድል ስጋ በማልበስ መቋጨት ይጠበቅባቸዋል።
Zmeselo wrote: ↑03 Apr 2023, 08:05
Eritrea military officials, in Ethiopia.
ኣቅጣጫ እንደሆን እዚህ ላይ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& ሰጥተናል፥ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ዘሜ Zmeselo "ዓቢ ሰብ" ወዲ ዓበይቲ፡ "ኣብሪል 13" ትመጽእ ኣላ።
ሕጂ'ውን ብዛዕባ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽን"ን ከምኡውን "ብዪን ዶብ" ዲኻ ክተካፍለና፡ ወላስ ብዛዕባ ሕዝቢ ኤርትራ ሃንቀው ዝብሎ ትግባረ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" . . .ናይ ብሪንስብል ሰብ እንተደኣ ዀይንካ ብዛዕባ ትግባረ "ፊዚካል ዲማርኼሽን" ገለ ክትብል ክንጽበ ኢና ካባኻ። 
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 12:17
by Zmeselo
The 2018 Ethiopia-Eritrea Peace Agreement:
Article Two: The two countries will promote comprehensive cooperation in the political, security, defense, economic, trade, investment, cultural and social fields on the basis of complementarity and synergy.
Article Seven: The two countries will establish a High-Level Joint Committee, as well as Sub-committees as required, to guide and oversee the implementation of this Agreement.
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 03 Apr 2023, 12:41
by Zmeselo
ብሓላፊ ትካል ሃገራዊ ድሕነት ብ/ጀነራል ኣብርሃ ካሳ ዝምራሕን ኣዘዝቲ ሓይልታት ምክልኻል ዝርከብዎን ላዕለዋይ ወተሃደራዊ ልኡኽ ኤርትራ፡ ብዕድመ ሚኒስትሪ ምክልኻል ኢትዮጵያ፡ ካብ ቀዳም 1 ሚያዝያ ኣብ ኢትዮጵያ ናይ ስራሕ ምብጻሕ ይፍጽም ኣሎ። ልኡኽ ኤርትራ፡ ሜጀር ጀነራል ሮሞዳን ዑስማን ኣውልያይ፡ ብርጋዴር ጀነራል እዮብ ፍስሃየ (ሓሊባይ)፡ ብርጋዴር ጀነራል ሓድሽ ኤፍሬም፡ ብርጋዴር ጀነራል ሚኪኤል ሃንስን ካልኦት መኰንናትን ዝሓቘፈ’ዩ። እዚ ዑደት’ዚ፡ መቐጸልታ ናይ’ቲ ኣብ መንጐ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝጸንሐ ጥቡቕ ዝምድና ኰይኑ፡ ሓባራዊ ናይ ምክልኻል ምትሕግጋዝ ዝድርዕ’ዩ።

On the invitation of the Ethiopian Defense Forces (EDF), a senior Eritrean military delegation led by B/Gen. Abraha Kasa, Head of NSA, is paying official visit to Ethiopia. Delegation includes Major/Gen. Romodan Awliyay, B/G. Hadish Ephrem; B/G. Iyob Fissehaie & B/G Michael Hannes.

The central purpose of the current visit, is to further consolidate the close ties of military cooperation that exist between the two countries. Accompanied by Major General Abebaw Tadesse, the Delegation visited Assosa and the GERD in the Beneshangul Gumz Region yesterday.

Today, Eritrea's senior military delegation visited the Ethiopian Information Network Security Agency; the Artificial Intelligence Institute; the HQ of the Federal Police; the Science Museum, and Abrehot Public Library among others. @hawelti
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 04 Apr 2023, 18:51
by sarcasm
sarcasm wrote: ↑03 Apr 2023, 08:14
የሻዕቢያ የሀይል አሰላለፍ ከፌደራሉ መንግስት ጋር እንደሆነ ለማሳየት በዚህም የተስፋፊውን የፖለቲካ ካምፕ አጋር አልባነት መጠቆም ሊሆን ይችላል።
ሽመልስ አብዲሳ ለ ትግራዩም ለ ኤርትራውም አመራሮች ጋቢ አልብስዋል

ጎንጤ መልአክቱ ግን ገብቶሀል
Please wait, video is loading...
Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 04 Apr 2023, 19:40
by sesame
Sarko,
Do you still believe that there is life after death for Agames? Agames went to Oromia as beggars. Eritreans as victors. Remember we had a major role in the demise of the thugs!

Re: Eritrea military officials, in Ethiopia.
Posted: 16 Mar 2026, 03:01
by Meleket