HERE IS THE EVIDENCE : የራያና ቆቦ አውራጃ ያለሕዝብ ፍቃድ ከትግራይ እንዴት ተወሰደ
Posted: 02 Apr 2023, 21:31
Seifesilassie Gebremeskel Guangul
July 7, 2021
·
የራያና ቆቦ አውራጃ ያለሕዝብ ፍቃድ ከትግራይ ተቆርጦ ወደ ወሎ ጠቅላይ ግዛት መዛወሩን በመቃወም የነበረውን የፖለቲካ እንቅስቃሴና እስራት በጊዜው የነበሩ የወሎ አስተዳዳሪዎች በዚህ መልኩ ሲፃፃፉት ነብር:-
-----
ለክቡር ደጃዝማች ደምሴ ወልደ አማኑኤል
የወሎ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ
የራያና ቆቦ አውራጃ ግዛት ካሁን ቀደም በትግሬ ጠቅላይ ግዛት እንደሚተዳደረው ወደ ወሎ ጠቅላይ ግዛት መሆኑ ቀርቶ እንደቀድሞው ወደ ትግሬ ጠቅላይ ግዛት ብትሆኑ ይሻላል በማለት በልዩ ልዩ ስብከትና ለሕዝቡ የመስበኪያ በቂ ገንዘብ በመላክ ምሥጢራዊ ፖለቲካ ተደርጎ እኛም የሚሻለን የትግሬ ጠቅላይ ግዛት አስተዳደር ነው በማለት ምክንያት እየተፈጠረና ፖለቲካ በመንዛት እንዲሁም ከትግሬ ጠቅላይ ግዛት በምስጢር እየተጻጻፉ ያውራጃውን ግዛት ፀጥታ ለማቃወስ የተነሱ፦
1ኛ-አቶ ዓለምረው ጉግሣ-የአላማጣ ወረዳ ፍርድ ቤት ዳኛ
2ኛ-ግራዝማች አበራ በላይ የዋጃ ምክትል ወረዳ ገዥ
3ኛ-ቀኛዝማች ሃይሌ እጅጉ የአላማጣ ወረዳ ግዛት ዋና ፀሓፊ
4ኛ-ፊታውራሪ አባዩ አባሴሮ የአላማጣ ምክትል ወረዳ ገዥ ባላባት
5ኛ-ፊታውራሪ ባሪንቶ አባሴሮ የአላማጣ ወረዳ ገዥ ባላባት
6ኛ-አቶ ብርሃኑ ካሣ
እንዲሁም ደግሞ ከትግሬ ጠቅላይ ግዛት የፖለቲካ ሥራ ማስኬጃ በቂ ገንዘብ በማከማቸት የሚላከውን የሚያቀርብና የሚያካፍል አቶ ተሾመ አራርሣ እነዚህ በማሆናቸው ለጊዜው ፍሬ ነገሩን ተከታትሎና ጭብጡን ለመያዝ በመከታተል ላይ ስሆን እነዚህም ከዚህ በላይ የተመለከቱት የምንግስት ሰራተኞችና የሃገር ሽማግሌዎች ህዝቡን በፖለቲካ እየሰበኩ ይህ አውራጃ ግዛት እንደቀድሞው ወደ ክቡር የትግሬ ጠቅላይ ግዛት ቢዛወር በምንም ልትጠየቁ አይገባም የማለት ስብከት በማቀድ ሕዝቡን ስለሰበኩትና እንዲሁም በፖለቲካ ውስጥ የዚሁ ግዛት አድሚንስትራሲዮን ክፍል ሽማሙንቶች ይህን አሳብ ደጋፊዎች በመሆናቸው እንዳልታወቀባቸው ከላይ በስማቸው ከተጠቀሱት ሰዋች ጋር የቃል ግኑኝነት እያደረጉ ቢሆን ይሁን ባይሆን ይቅር በማለት ሃሳብ ለሃሳብ የትግባቡ ከነገሩ ውሳጥ መኖራቸውን ተከታትያለሁ ይሁን እንጂ በነሱም በኩል ሁኔታቸውን ስመለከት በዚሁ ፖለቲካ በመደገፋቸው የመንግስት ስራ ተከናውኖ ሊሰራ አልቻለም።
ስለዚህ አሁን ክብርነቶ ለጉዳዩ መነሻ ይህን ሃሳብ በገልጽም በንሱ በኩል የተጀመረውን ሃሳባቸውን በፍጥነት ተከታትዬ ውጤቱን በቅርብ ከነማስረጃው አቀርባለሁ...