Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ባዘዘው ሰልፍ የወጣ ኦሮሞ ብቻ ነው! ድፍን ኢትዮጵያ ወግድ ብሎታል! ሃቅ! ሃቅ! ሃቅ!

Posted: 02 Apr 2023, 16:11
by Horus
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!

Re: አቢይ አህመድ ባዘዘው ሰልፍ የወጣ ኦሮሞ ብቻ ነው! ድፍን ኢትዮጵያ ወግድ ብሎታል! ሃቅ! ሃቅ! ሃቅ!

Posted: 02 Apr 2023, 16:39
by Abere
ለ27 ዓመታት ብልጥ ትግሬዎች ገዥ በነበሩበት ዘመን እንድህ ዐይን አውጥተው በዐደባባይ ተረኛ ተጠቃሚዎች ነን አላሉም (ጥቅማቸውን በሆዳቸው አድርገው)፤ አፍቃሪ ኦሮሙማዎች ግን በዐደባባይ ወጥተው ተረኞችነን በማለት ለድፍን ኢትዮጵያ ህዝብ አረጋግጠዋል። የሰው አንጻር አይመስልም።

እውነቱ ግን በሌሎች ላይ በሚፈጸም ኢ-ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ተጠቃሚነት በመጨረሻ ደም ያስተፋል። ኦሮሙማ ከትግሬዎች ሊማር አለመቻሉም አንዱ የሞኝነት መገለጫ ነው። መቃብሩን አጥልቆ እየቆፈረ ነው ኦሮሙማ።

Horus wrote:
02 Apr 2023, 16:11
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!

Re: አቢይ አህመድ ባዘዘው ሰልፍ የወጣ ኦሮሞ ብቻ ነው! ድፍን ኢትዮጵያ ወግድ ብሎታል! ሃቅ! ሃቅ! ሃቅ!

Posted: 02 Apr 2023, 17:21
by Wedi
Horus wrote:
02 Apr 2023, 16:11
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!

ለጋላ መንግስት ሌላው በምን ምክኛት ነው የድጋፍ ሰልፍ ብሎ የሚወጣው?