Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 44196
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Apr 2023, 16:11
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15875
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 02 Apr 2023, 16:39
ለ27 ዓመታት ብልጥ ትግሬዎች ገዥ በነበሩበት ዘመን እንድህ ዐይን አውጥተው በዐደባባይ ተረኛ ተጠቃሚዎች ነን አላሉም (ጥቅማቸውን በሆዳቸው አድርገው)፤ አፍቃሪ ኦሮሙማዎች ግን በዐደባባይ ወጥተው ተረኞችነን በማለት ለድፍን ኢትዮጵያ ህዝብ አረጋግጠዋል። የሰው አንጻር አይመስልም።
እውነቱ ግን በሌሎች ላይ በሚፈጸም ኢ-ፍትሃዊነት ላይ የተመሰረተ ተጠቃሚነት በመጨረሻ ደም ያስተፋል። ኦሮሙማ ከትግሬዎች ሊማር አለመቻሉም አንዱ የሞኝነት መገለጫ ነው። መቃብሩን አጥልቆ እየቆፈረ ነው ኦሮሙማ።
Horus wrote: ↑02 Apr 2023, 16:11
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8651
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 02 Apr 2023, 17:21
Horus wrote: ↑02 Apr 2023, 16:11
ሳይውል ሳያድር ኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ትፈልጋለችህ !!! ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው! አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዳልሆነ ይህቺ ቀን መስክራለች! በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!
ለጋላ መንግስት ሌላው በምን ምክኛት ነው የድጋፍ ሰልፍ ብሎ የሚወጣው?
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10258
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 25 Jul 2026, 08:32
Horus wrote: ↑02 Apr 2023, 16:11
በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!
ህዝብ አትከፋፍል. ከማንም በላይ ደጋፊ አንተው ራስህ!
ኦሕዴድ አንተን መሰል ካድሬ እንጂ የሚደግፍፈው ህዝብ የለም
ለነገሩ ሰልፍ መውጣት አይደለም, አብይ ህዝብ እንጨፍጭፍ ቢልህ, በደስታ የምትሄደው አንተው ነህ . ይህን የምለው ከምትለጥፈው ጥላቻ የተሞላ ሃሳብህ ተነስቼ ነው. ሃቅ! ሃቅ! ሃቅ!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 18466
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 25 Jul 2026, 10:22
eden wrote: ↑25 Jul 2026, 08:32
Horus wrote: ↑02 Apr 2023, 16:11
በኦሮሚይም ቢሆን እውነተኛ ሰልፍ የወጣ ጂማ ብቻ ነው ! ይህ የኦሮሞ ሰልፍ የኛ ችግር ሳይሆን የራሳቸው የኦሮሞዎች እርስበርስ ችግር ነው ይመቻቸው!!!
ህዝብ አትከፋፍል. ከማንም በላይ ደጋፊ አንተው ራስህ!
ኦሕዴድ አንተን መሰል ካድሬ እንጂ የሚደግፍፈው ህዝብ የለም
ለነገሩ ሰልፍ መውጣት አይደለም, አብይ ህዝብ እንጨፍጭፍ ቢልህ, በደስታ የምትሄደው አንተው ነህ . ይህን የምለው ከምትለጥፈው ጥላቻ የተሞላ ሃሳብህ ተነስቼ ነው. ሃቅ! ሃቅ! ሃቅ!
Eden
Horus እንደዚህ ሃቅ ሲናገር ብናበረታታው ባይ ነኝ።
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10258
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 25 Jul 2026, 14:35
አብይ የሚደግፈው ህዝብ እንደ ህዝብ አለ? በፕሮፓጋንዳ የተሰለበውን ሳንቆጥር ማለቴ ነው