Page 1 of 1
የዲክታተሩ ፍጻሜ!
Posted: 02 Apr 2023, 15:21
by Horus
ዲክታተሩ በኦሮሙማ ተገንጣይነት ዪሸሸግ ዘንድ ፍጹም አይችልም! ኢትዮጵያ አስችኳይ የስርዓት ለውጥ ፈልጋለች! አስቸኳይ !
Re: የዲክታተሩ ፍጻሜ!
Posted: 02 Apr 2023, 15:54
by Horus
የኢትዮጵያ አምላክ የጉራጌን ድምጽ ሰምቷል !! አሁን ሁላችንም አንድ ሆነን ይህን ቆሻሻ ሰርዓት ወደ ታሪክ ትቢያ እናወርድ!