በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የወጡ ሰልፈኞች ካልተሰለፋችሁ በሕግ ትጠየቃላችሁ ተብልን ተገደን ነው አሉ
April 2, 2
በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የክልሉ መንግስት የጠራው ሰልፍ በግዳጅ ሕዝቡ አደብባይ እንዲወጣ ከአበል እስከ ማስፈራሪያ ማድረጉ ተሰምቷል። በየመኖሪያ ቤቱ የተበተነው ሰልፍ እንዲወጡ የሚያስገድደው ወረቀት የማይወታ ሰው በሕግ ይጠየቃል ሲል ያፈራራል። ሰልፍ ያልወጣውን በሕግ ለመቅጣት የተዘጋጀው የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ሰልፉ ሳይጀመር የጸጥታ ኃይሎች በየቤቱ እየዞሩ በማንኳኳት ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ ያስገዳዱ ነበር ሲሉ ምንጮ ለመረጃ ኮም አስታውቀዋል። ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ የታደለው ወረቀት ከታች የሚታየውን ይመስላል ፤ ይህ የመጥሪያ ካርድ ሰበታ አካባቢ የተሰጠ ነው።
Defend The lie a True b False
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የወጡ ሰልፈኞች ካልተሰለፋችሁ በሕግ ትጠየቃላችሁ ተብልን ተገደን ነው አሉ
አማራ ክልል የወጣዉ ግን በፍቃደኝነት ነዉ ማለት ነዉ? ምነዉ በፍቃደኝነት የተደረገዉን ሰልፍ ሁልም ጆሮ ነፈገዉ ግን?TGAA wrote: ↑02 Apr 2023, 13:02በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የወጡ ሰልፈኞች ካልተሰለፋችሁ በሕግ ትጠየቃላችሁ ተብልን ተገደን ነው አሉ
April 2, 2
በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የክልሉ መንግስት የጠራው ሰልፍ በግዳጅ ሕዝቡ አደብባይ እንዲወጣ ከአበል እስከ ማስፈራሪያ ማድረጉ ተሰምቷል። በየመኖሪያ ቤቱ የተበተነው ሰልፍ እንዲወጡ የሚያስገድደው ወረቀት የማይወታ ሰው በሕግ ይጠየቃል ሲል ያፈራራል። ሰልፍ ያልወጣውን በሕግ ለመቅጣት የተዘጋጀው የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ሰልፉ ሳይጀመር የጸጥታ ኃይሎች በየቤቱ እየዞሩ በማንኳኳት ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ ያስገዳዱ ነበር ሲሉ ምንጮ ለመረጃ ኮም አስታውቀዋል። ሕዝቡ ሰልፍ እንዲወጣ የታደለው ወረቀት ከታች የሚታየውን ይመስላል ፤ ይህ የመጥሪያ ካርድ ሰበታ አካባቢ የተሰጠ ነው።
Defend The lie a True b False
One of your boys was name calling the great Amhara people "Amhara stupidity" just because of a few idiots in them like yourself. How much pride do you feel by being a tool of such name smearing of your own people?
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=318301
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=318306
Re: በኦሮሚያ አብይ አሕመድን ለመደገፍ የወጡ ሰልፈኞች ካልተሰለፋችሁ በሕግ ትጠየቃላችሁ ተብልን ተገደን ነው አሉ
If the anger expressed in the demonstration doesn't tell you that, nothing will. You are either comfortable or clueless on the tran collision that is in the making by Abiy and shimeles.