Page 1 of 1

ሽመልስ አብዲሳ : በአማራ ክልል የአማራ ሥልጣኔን የሚያሳይ ጥንታዊ አሻራ የለም

Posted: 01 Apr 2023, 23:05
by Thomas H
የጣና ሃይቅ ፥ የጢስ ኣባይ ፏፏቴና የራስ ደጀን ዝንጀሮዎች የተፈጥሮ ፀጋን እንጂ የአማራ ሥልጣኔን አያሳዩም። በአማራ ክልል የአማራ ሥልጣኔን የሚያሳይ ጥንታዊ አሻራ የለም ::

ሽመልስ አብዲሳ