አማራ ፋኖ/ልዩ ኃይል ትጥቅ ከፈታ የብአዴን ዕጣ ምን ሊሆን ይችላል?
Posted: 01 Apr 2023, 10:14
ሀ) የብአዴን አመራሮች እንደ ስዩም መስፍን እና ዐባይ ጸሀይ ግንባር ግንባራቸውን ተመትተው በኦሮሙማ ብልጽግና ይረሸናሉ።
ለ) አማራን ቀጥታ ኦህደድ-ኦነግ ያስተዳድረዋል ፤ የአሁን የብአደን አመራሮች ስራ አጥ ይሆናሉ።-
ሐ) የብአደን አመራሮች ኦህደድ-ኦነግ የሚፈልገውን ግዳጅ ስለፈጸሙ በአቻነት ሳይሆን ወይ በግድርዳና ወይ በትርፍ አንጀትነት እጅ አውጭ/አጨብጫቢ ሁነው ይቀጥላሉ።
መ) የአማራ ህዝብ ከኦህደድ-አነግ በፊት ይበቀላቸዋል።