Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ህዝብን የገዳ ስርዓት የሚያስተምሩ የኦሮሞ ወጣቶች ከወለጋ መጥተው ስራ ጀምረዋል!!

Posted: 31 Mar 2023, 16:18
by Wedi
የአዲስ አበባ ህዝብን የገዳ ስርዓት የሚያስተምሩ ከ900 በላይ እና አማርኛ የሚያስተምሩ 180 የሚሆኑ "መምህራን" ከኦሮሚያ ክልል/ከወለጋ መጥተው አዲስ አበባ ስራ ጀምረዋል!!
:P :P :P