Page 1 of 1

ሁለት ጌታዎችን ማገልገል እንደማይችሉ፣ ኢዜማዎች ዘግይቶም ቢሆን ተረድተውታል። አሁን አብይን ጥለው ኢሳያስን መርጠዋል።

Posted: 31 Mar 2023, 14:18
by eden
ኢዜማዎች (ብርሃኑ፣ አንዳርጋቸው፣ ነአምን፣ ኤፍረም) ሁለት ጌታዎችን ማገልገል እንደማይችሉ፣ ዘግይቶም ቢሆን ተረድተውታል። አሁን አብይን ጥለው ኢሳያስን መርጠዋል። ይህ ማለት፣ ከመጥበሻው ወደ እሳቱ ዘለው ገብተዋል ማለት ነው

https://www.youtube.com/live/pIfBFpRTODY?feature=share

Re: የኢዜማ አሸርጋጆች፣ ሁለት ጌታዎችን ማገልገል እንደማይችሉ ዘግይቶም ቢሆን ተረድተውታል። አሁን አብይን ጥለው ኢሳያስን መርጠዋል። ይህ ማለት፣ ከመጥበሻው ወደ እሳቱ ዘለው ገብተዋል ማለ

Posted: 31 Mar 2023, 14:55
by Abere
ይህ ነገር ግልጽ አይደለም። የፓርቲው ሊቀመንበር የአብይ አህመድ አድናቂ እና ደጋፊ ይመስላል። ለማስረጃ ያህል በቅርቡ ጉራጌ ክልል መሆን የለበትም በማለት ከዚህ በፊት ዐብይ አህመድ ሲናገር < እኔ ጉራጌ ክልል ልሁን ብሎ ሲጠይቅ አፍራለሁ> ያለውን አፅድቋል ባይ ነኝ። እንደተባለው ኢዜማ ወኔ አግኝቶ ረግጦ ቢወጣ ለአብይ አህመድ መንግስት የውድቀት በር በሰፊው አይከፍትም ወይ? የአብይ አህመድ ስርዐትን ከቅርብ ሰዎቹ ለአገር የማይጠቅም በማለት የማረጋገጫ ማህተም ይረግጡበታል እና።

Re: ሁለት ጌታዎችን ማገልገል እንደማይችሉ፣ ኢዜማዎች ዘግይቶም ቢሆን ተረድተውታል። አሁን አብይን ጥለው ኢሳያስን መርጠዋል።

Posted: 31 Mar 2023, 15:17
by Axumezana
እነዚህ፥ እኮ፥ ኢሳያስ፥ በረጅም፥ ገመድ፥ አስሮ፥ የለቀቃቸው፥ ውሾቹ፥ ናቸው፥ በፈለገው፥ ሰአት፥ ገመዱን፥ አሳጥሮም፥ ሆነ፥ ሳያሳጥር፥ " ቻስ፥ ቻስ" ወዳላቸው፥ አቅጣጫ፥መጮኻቸው፥ አይቀርም፥እያደረጉት ፥ ያለውም፥ ያንን፥ ነው።