Page 1 of 1

የክልል ልዩ ኃይል፥ ክልሎችና ዘረኛነት አስቀድመው ሳይፈርሱ መፍረስ የለበትም። የአማራ ልዩ ኃይል መጠናከር እንጂ መፍረስ የለበትም። ለመፍረስ ለመፍረስ፥ ዓቢይና ግብረ አበሮቹ ይፍረሱልን

Posted: 31 Mar 2023, 11:08
by EwnetYashenifal
የክልል ልዩ ኃይል፥ ክልሎችና ዘረኛነት አስቀድመው ሳይፈርሱ መፍረስ የለበትም። በተለይም፥ የአማራ ልዩ ኃይል መጠናከር እንጂ መፍረስ የለበትም። ለመፍረስ ለመፍረስ፥ ዓቢይና ግብረ አበሮቹ ይፍረሱልን