አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!
Posted: 30 Mar 2023, 13:05
አብይ አህመድ የጉራጌን ክልል መሆነ አልፈቅድም ያለው ለምን እንደሆነ ገብቷችኃል? ምክንያቱ ይኸውላችሁ!!
«ለጉሬጌ ክልል መፍቀድ ማለት በፊንፊኔና ጅማ መሀል ሌላ 'አዲስ አበባ የሁላችን' የሚል ሌላ 'ኢትዮጵያ የሁሉ' የሚል አደናቃፊ አደገኛ ቦንብ መትከል ነው»
~~ይህን አባባል አሁን ላይ አገር ለመሆን የሚጣደፉትና ከዓመታት በፊት ሲዳማ ክልል እንዲሆን ወገባቸውን ገትረው የተሟገቱት የኦሮሞ ልሂቃን አቋም ነው። የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ነኝ የሚለው ልሂቅ ጉራጌ ክልል ልሁን ሲል አፉ የተለጎመው በዚህ ምክንያት ነው።
ጉራጌ ክልል ሆነ ማለት የራሱ ልዩ ሀይል፣ √ የራሱ ሚሊሻ ፣ √ የራሱ ፖሊስ፣ √ የራሱ የደህንነት መዋቅርና የወጣቶች አደረጃጀቶች ይኖረዋል። ይህ አደረጃጀት ደግሞ በተጣደፈ መልኩ "ታላቋ ኦሮሚያን" ለሚያስቡት የኦሮሞ ልሂቃን አገደኛ እንቅፋት ነው። ለዛ ነው የሚቃወሙት
Yidnekachew Addis Mekonnen

«ለጉሬጌ ክልል መፍቀድ ማለት በፊንፊኔና ጅማ መሀል ሌላ 'አዲስ አበባ የሁላችን' የሚል ሌላ 'ኢትዮጵያ የሁሉ' የሚል አደናቃፊ አደገኛ ቦንብ መትከል ነው»
~~ይህን አባባል አሁን ላይ አገር ለመሆን የሚጣደፉትና ከዓመታት በፊት ሲዳማ ክልል እንዲሆን ወገባቸውን ገትረው የተሟገቱት የኦሮሞ ልሂቃን አቋም ነው። የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ነኝ የሚለው ልሂቅ ጉራጌ ክልል ልሁን ሲል አፉ የተለጎመው በዚህ ምክንያት ነው።
Yidnekachew Addis Mekonnen

Please wait, video is loading...