Page 1 of 1
ከዐብይ አህመድ እና ከመለስ ዜናዊ የትኛው ይበልጥ ቅል ( ቀፎ አንጎል) ነው?
Posted: 29 Mar 2023, 13:50
by Abere
ሀ) አብይ አህመድ ቀፎ እራስ ደመ-ነፍስ ኬኛ ነው። ማሰብ አይችልም።
ለ) መለስ ዜናዊ - ዴዴቢት ያበቀለውን በልቶ የእምሮ ቅንጭር ስላለበት።
ሐ) ዐብይ አህመድ የጦጦ ዘር( እራሱ ስላለ) ስለሆነ ማወዳደር አይቻልም።
Re: ከዐብይ አህመድ እና ከመለስ ዜናዊ የትኛው ይበልጥ ቅል ( ቀፎ አንጎል) ነው?
Posted: 30 Mar 2023, 02:40
by Tiago
You can not compare the two .If you insist, Meles zenawi is intelligent ,hands down .
Abiy is confirmed ,habitual liar, pretender and devoid of true intelligence.
ለኦሮሞ ሥልጣን ለሕፃን ልጅ ብርጭቆ አሰጥም
Re: ከዐብይ አህመድ እና ከመለስ ዜናዊ የትኛው ይበልጥ ቅል ( ቀፎ አንጎል) ነው?
Posted: 30 Mar 2023, 12:20
by Abere
83 % አስተያዬት ሰጪዎች አብይ አህመድ ቀፎ እራስ ደመ-ነፍስ ኬኛ ነው። ማሰብ አይችልም።በማለት ምልከታቸውን ሰንዝረዋል። በአጭሩ ዐብይ አህመድ ውስብስብ ማህበራዊ ገሃድ እወነቶች እና መረጃዎችን በማሰላሰል እና በማጤን የበለጸገ እውቀት ማፍለቅ የሚችል ህሌና ሳይሆን በእንሰሳዊ ደመ-ነፍስ የመንጋ ወይም ቡድን ትንፋሽሽ የሚሟሟቀ ወቅታዊ ፍላጎት ላይ እየሰለቀ የሚጮህ አንጎል ነው ያለው እንደ ማለት ነው። በአቦሰጥ የሚመራ የመንጋ አለቃ እንጅ ራዕይ ያለው የአገር እና የህዝብ መሪ አይደለም።