ዶር ለገሠ ቱሉና አቶ አዲሱ አረጋ፥ ክርስትያን ታደለ ያለውን አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይደግፈዋል። ከማስገደል፥ ከማፈናቀልና ከጠባብ ዘረኛነት ሌላ ምን አመጣችሁልን? በፍጥነት ልቀቁ!
Posted: 29 Mar 2023, 12:52
የምን ማንገራገር ነው? ዶር ለገሠ ቱሉና አቶ አዲሱ አረጋ፥ ክርስትያን ታደለ ያለውን አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይደግፈዋል። ከማስገደል፥ ከማፈናቀልና ከጠባብ ዘረኛነት ሌላ ምን አመጣችሁልን? በፍጥነት ልቀቁ!