Page 1 of 1
ይኸ ሰውዬ ምነው ጦጣ ጦጣ ማለት አበዛ?
Posted: 29 Mar 2023, 12:34
by Selam/
Re: ይኸ ሰውዬ ምነው ጦጣ ጦጣ ማለት አበዛ?
Posted: 29 Mar 2023, 12:57
by Abere
በሳቅ ፍንድት አልኩኝ።
ጦጣው አብይ አህመድ እንደት እጅ ከፍንጅ ሲያዝ። ክርስቲያን ታዴለ በደንብ አድርጎ ቆሌውን ገፈፈው እንጅ። 7ኛ ንጉስ ምናምን እየተባለ ሲቀማጠል ማጅራትህ ተይዞ ከ4ኪሎ ከመባረርህ በፊት በፈቃድህ የ ሃይለማርያምን መንገድ ተከተል ተባለ። እምቢ ብሏል ጦጣው መጨረሻውን እራሱ ተናግሯል።
Re: ይኸ ሰውዬ ምነው ጦጣ ጦጣ ማለት አበዛ?
Posted: 02 Apr 2023, 14:01
by Selam/