Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይኸ ሰውዬ ምነው ጦጣ ጦጣ ማለት አበዛ?

Post by Abere » 29 Mar 2023, 12:57


በሳቅ ፍንድት አልኩኝ። :lol: :lol: :lol: ጦጣው አብይ አህመድ እንደት እጅ ከፍንጅ ሲያዝ። ክርስቲያን ታዴለ በደንብ አድርጎ ቆሌውን ገፈፈው እንጅ። 7ኛ ንጉስ ምናምን እየተባለ ሲቀማጠል ማጅራትህ ተይዞ ከ4ኪሎ ከመባረርህ በፊት በፈቃድህ የ ሃይለማርያምን መንገድ ተከተል ተባለ። እምቢ ብሏል ጦጣው መጨረሻውን እራሱ ተናግሯል።


Post Reply