መክሸፍ እንደ አቢይ አህመድ! የጉራጌው ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ለምን?
Posted: 28 Mar 2023, 20:45
አንድ ያስተዋልኩትን ነገር ላካፍላችሁ!
አቢይ አህመድ ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች ሰብስቦ ያስጨበጭባል፣
ቅዳሜ መላ ያገሪቱን መሪዎች ጋራ ሆኖ የጉራጌ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ በመተፋፈግ አገር አንቀጥቅጥ ያደርግለታል፣
ይህ የአድናቆት ሞሜንተም ሳይበርድ ሰኞ ፓርላማው አፉን ዘግቶ እንዲያጨበጭብ የደረጋል !!!
ይህ ነበር ያቢይ አህመድ ስሌት! ደግሜ ልጠይቅ ለምንድን የጉራጌ ድራማ በፓርላማው ዋዜማ ፕላን የተደረገው ????????
ክሽፈት ...
ሃሙስ የጉራጌ ሃብታሞች በለሰለሰ ቋንቋ ጉራጌን መናቅ አቁም አሉት!
ቅዳሜ በመላ ኢትዮጵያ አለም ፊት አላስፈላጊ ሃፍረትና ቅኔት ተከናንበው ተመለሱ እኒያ የፒፒ ቱባዎች ሁሉ!
በዚያ የቅሌት ሞሜንተም ላይ ነው ክርስቲያን ታደለ መራራውን ሃቅ ለፈራኦኑ ፊቱ ላይ የነገረው !!!
ይህ ነው የሆነው !!! አቢይ አህመድ ከዚህ ትምሀር ይወሳዳል ወይ? አይመስለኝም !