Page 1 of 1

የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 13:57
by Horus
ይህ የክርስቲያን ጥያቄ የህዝቡን ትግል ፍሬም የሚያደርግ ነው! አሁን ትግሉ አምባገነን ካልሆንኩ እያለ የሚወራጨው የብልጽግና ሌባ አላዋቂ ቡድን እና ወደ ፊት መራመድ የሚሻው መላ ኢትዮጵያዊ ነው ! አዲስ ፖለቲካ! አዲስ የሃይል አሰላለፍ እጅግ እጅግ አስፈልጎናል !!

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 14:22
by Abere
ሆረስ፤

በደንብ ተመልክተሃል! የክርስቲያን ጥያቄ አብይ አህመድን ክው ድርቅ ነው ያደረገው - የፊቱ ጡንቻዎች በውሸት ፈገግታ ውስጥ የሚያሳዩት ጭንቀት ፍርሃቱን ነው።የአብይ አህመድን የፊት እና የአካል ገጽታ ያሳያውን ሁኔታ በአንድ የመስኩ ባለሙያ ቢታይ 100% ፍርሃት እና ድንጋጤ ነው። ክርስቲያን ይህን በማድረጉ ሊደነቅ ይገባዋል - ለመጀመርያ ጊዜ በፓርላማ ይህን መጠየቅ ጀግንነት ነው።

በእውነት አብይ አህመድ ይህ የገጠመው ክስተት ባህር ማዶ (ውጭ አገር ) ቢሆን ኑሮ እንደ አሳዳጊው መለስ ዜናዊ በድንጋጤ ታሞ ሆስፒታል ይገባ ነበር። በውታፍ ነቃዮቹ እቅፍ ውስጥ ስለሆነ ለጊዜ ከድንገተኛ ተርፏል። ጥያቄው ግን ይቀጥላል - እርሱም ከመገረሰስ አይተርፍም።

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 15:07
by Wedi
ክስቲያን ታደለ የኦነጉን መሪ የአብይ አህመድን ቆሌ ነው የገፈፈው፡፡ ኦንጉ አብይ አህመድ በክርስቲያን ጥያቄ እጅግ ከመደናገጡ የተነሳ ጠረጴዛ ውስጥ ገብቶ ሊደበቅ ፍሎጎ ነበር!! :P :P

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 18:50
by Za-Ilmaknun
ከጥያቄው በላይ፥ የጠቅላዩ መልስና የ ድኩማኑ ማውካካት አስገርሞኛል። እኔ ስለቅ አብረን እንለቃለን፥ ስጠየቅ፥ አብረኽ ትጠየቃለኽ ፥ ማለቱ ስውየው ምንም አይነት ሃላፊነት የማይሰማው እና በያዘው ስልጣንና ሃላፊነት ልክ ያለበትን ተጠያቂነት የዘነጋ ነው። ብዙ ጊዜ መካሪና አስታራቂ ሆኖ ብቅ ይል የነበረው አጅሬ፥ ዛሬ ደሞ፥ ጭቃውን ለሁሉ እቀባለሁ ፥ ሞገሱን ለብቻዬ እያለን ነው።

ዋናው ቁምነገር፥ ከአሻግሬነት ወደ ልቀቅልን በዚህ ፍጥነት የተለወጠው የፖለቲካ ግለት፥ አቅመቢሱን ፥ አስመሳይ ብቅርብ ጊዜ ጥጉን እንዲያስይዝ ተስፋ አለን።

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 20:18
by Horus
ሰውዬ ጠ/ሚ ሲሆን ከዚያ ስልጣን ጋር የሚመጣው ሃላፊነት (the buck stops with him) አለማውቅ ብቻ ሳሆን በአገሪቱ ውስጥ እየገፋ ያለው አዲስ የፖለቲካ ሳይኮሎጂ በፍጹም የገባው አይመስልም ። ያገባኛል ፣ ይመለከተኛል ፣ ግዳለኝ የሚለው የህብረተሰብ ክፍል የመንግስት ለውጥ፣ የጠ/ሚ መወረድና መለወጥ ቋንቋ መናገር በጀመሩበት በዚህ የፖለቲካ ሁኔታ ሰውዬው የሚያሳየው ባህሪ እጅግ አስገራሚ ነው።

ክርስቲያን spoke truth to power! And, the people have noticed the message! This is a major shift in popular perception!

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 20:45
by sun
Horus wrote:
28 Mar 2023, 13:57
ይህ የክርስቲያን ጥያቄ የህዝቡን ትግል ፍሬም የሚያደርግ ነው! አሁን ትግሉ አምባገነን ካልሆንኩ እያለ የሚወራጨው የብልጽግና ሌባ አላዋቂ ቡድን እና ወደ ፊት መራመድ የሚሻው መላ ኢትዮጵያዊ ነው ! አዲስ ፖለቲካ! አዲስ የሃይል አሰላለፍ እጅግ እጅግ አስፈልጎናል !!

ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!
Just line up your fanddiyya red ar$$ lumpen vagabonds and try to keep whistling from both of your cursed holes but we Ethiopians stand behind our democratically elected government and kick hard your dirty savage vagabond ar$$$ to make you understand the games of democracy. Laughable chimp, የክርስቲያን ታደለ looks like some one suffering from serious panic attack. :oops:

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 21:07
by sun
Wedi wrote:
28 Mar 2023, 15:07
ክስቲያን ታደለ የኦነጉን መሪ የአብይ አህመድን ቆሌ ነው የገፈፈው፡፡ ኦንጉ አብይ አህመድ በክርስቲያን ጥያቄ እጅግ ከመደናገጡ የተነሳ ጠረጴዛ ውስጥ ገብቶ ሊደበቅ ፍሎጎ ነበር!! :P :P
On the contrary he (tadele) only lost large part of his upper lip and made himself a laughing stock all around the block.

Re: የክርስቲያን ታደለ ጥያቄ በጅጉ ተመቸኝ! አቢይ አህመድ የፍርሃት ሳቅ ሳቀ!

Posted: 28 Mar 2023, 22:13
by Union
Akale agame sun aka euroland aka sadacha :lol: :lol: :lol: :lol:
sun wrote:
28 Mar 2023, 20:45