Page 1 of 1

ለነገሩ፥ ለቋንቋ አጠቃቀሜ ይቅርታ አድርጉልኝና፥ እንደዚህ የኢትዮጵያ ፓርላማ፥ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ፥ ላይ ላዩ እንደሕፃን ሲቀዝንበት ከት ብሎ የሚስቅ የጅላጅል ስብስብ አይታችሁ ታውቃላችሁ?

Posted: 28 Mar 2023, 13:47
by EwnetYashenifal
እንዲያው ለነገሩ፥ ለቋንቋ አጠቃቀሜ ይቅርታ አድርጉልኝና፥ እንደዚህ የኢትዮጵያ ፓርላማ፥ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ፥ ላይ ላዩ እንደሕፃን ሲቀዝንበት ከት ብሎ የሚስቅ የጅላጅል ስብስብ አይታችሁ ታውቃላችሁ?