Page 1 of 1

መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ምስጋናና ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

Posted: 27 Mar 2023, 18:31
by Horus
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!


Re: መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

Posted: 27 Mar 2023, 18:38
by Horus

Re: መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

Posted: 27 Mar 2023, 19:15
by TGAA
Garages are getting support because they have been supporting the cause of Ethiopia without a flinch. Karma: what you give you get back.
Even at this critical junction, Gurages are leading by example. If other Ethiopians follow the blueprint put forward by Garages, Ethiopia will be free of this tribal gug-mangug on a fast track.

Re: መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

Posted: 27 Mar 2023, 19:22
by Wedi
Horus wrote:
27 Mar 2023, 18:31
መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

Horus ይህ እኮ ምንም ምስጋና የሚገባው ጉዳይ አይደለም፡፡

አንድ ኢትዮጵያ ከሎሎች ወገኖቹ ጋር በመሆን እንደ ሀገር እንድቅሞ ያደረገ እና ከፍተኛ መስዋትነት የከፈለ ህዝብ በህገመንግስቱ የተቀመጠን እና ለሎችች ያለምንም ችግር የተሰጠ መብቱን ተነፍጎ ከፍተኛ የሆነ የኢዲሞክራሲያዊ የሆነ ወንጀል ሲፈጸምበት ቁጭ ብሎ ማዬት በሞራልም ሆነ በመፈሳዊ ህይወት የሚያስጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እና ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ሁሉ ከጉራጌ ህዝብ ጎን መቆም አለበት!!

Re: መላ ኢትዮጵያዊያን ለጉራጌ ሕዝብ ላላችሁን ፍቅርና ድጋፍ ደስታችን እጅግ የላቀ ነው !!

Posted: 27 Mar 2023, 21:19
by Right
ስለዚህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እና ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ሁሉ ከጉራጌ ህዝብ ጎን መቆም አለበት!!
This rotten party called PP further exposed and hated by Ethiopians. True Ethiopians hated the killil system. And on top of that it makes us angry when the hidden agenda is implemented on one of ours. Abolish ethnic federalism or else be fair to all. Why is Tigray a killil and Gurage is not?