Page 1 of 1

አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Posted: 27 Mar 2023, 18:16
by Axumezana

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Posted: 27 Mar 2023, 18:53
by Digital Weyane
ጎይታዋ ፣ ላይእማኖም ተደሚሮም ድዮም ወይስ ሳይንሳዊ መብረቖም እዮም ተደቢቖም ዘውርዱ ዝኒኦም ? :roll: :roll:

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Posted: 27 Mar 2023, 20:04
by Axumezana
ጎይታኻማ፥ ኢሱ፥ እዩ፤

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Posted: 27 Mar 2023, 20:23
by Digital Weyane
ልበስበሰ ፕሮቲን ለይብሉ ናይ እርዳታ ስንዳይ ኻው ፈረንጂ ጎይተትካ ልኸተግኒ ህይወት ሓደ ነጥቢ ሓሙሽተይ ምልዮን ትግራዋይ አው ውክልና ጦርነት ተህልቅ እንተኾይንካ፣ ኡቱ ደረጃ ባንዳነትካ አው ኸፍተኛ ጠርዚ በፂሑ አሎ ማለት እዩ እና አንቃዕ ደስ በለካ። ሰለብሬት ግበሩዋታ! :roll: :roll:

Re: አሜሪካ፥ ሆነው፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ ግብር፥ አትክፈል፥ ይላሉ፤ ቄሳር፥ ግብር፥ ካልተከፈለው፥ ጉሮሮ፥ እንደሚዘጋ፥ እያወቁ፤

Posted: 27 Mar 2023, 20:58
by Abere
ቄሳር በሌለበት አገር ግብር አይከፈልም። ትክክለኛ ውሳኔ እና እርምጃ ነው። አማራ ለገዳዩ ኦሮሙማ 5 ሳንቲም ግብር መክፈል የለበትም። ከአማራ በሚሰበሰው የግብር ገቢ ነው አማራ የሚገደልበት የጦር መሳርያ የሚገዛው፤ ጸረ-አማራ የሆነው የትግሬ-ወያኔ አመታዊ በጀት የሚከፈለው። መንግስት በሌለበት አገር ግብር እንደት ይከፈላል። የመንግስት 1ቁጥር ሃላፊነት የህዝብ ደህንነት መጠበቅ ነው። አማራ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታደን ህዝብ ነው።

Posted: 27 Mar 2023, 21:55
by Axumezana
አለቃ፥ አበረ፥
አመፅ፥ ሳይሆን፥ የአማራን፥ ፖለቲካ፥ ከእነ፥ አብይ፥ ትፅእኖ፥ ነፃ፥ ማድረግ፥ ነው፥መፍትሄው። ነፃ፥ የሆነ፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፥በድርድርና፥ ህገመንግስታዊ፥ አሰራርን፥ ተከትሎ፥ የአማራን፥ ጥቅም፥ ማስጠበቅ፥ ይቻላል። አለበለዚያ፥ ትግራይ፥ ከፈሰሰው፥ ደምና፥ የንብረት፥ ኪሳራ፥ በላይ፥ ኪሳራ፥ ይመጣል። ግብፅም፥ ኢሳያስም፥ ጦሩነቱን፥ ይፈልጉታል፥ ከእነርሱ፥ ወጥመድ፥ ማምለጥ፥ አለብን።