Page 1 of 1

ዘመድኩን ዘመድሁን ፡ ዘመዴ ሁን ሲባል ኣልኮንም ኣለ!

Posted: 27 Mar 2023, 17:23
by Abe Abraham


ዘመድኩን ዘመድሁን ፡ ዘመዴ ሁን ሲባል ኣልኮንም ኣለ!

ፊቱ የሃበሻ
ልሳኑ ኣግኣዚ
ኣንድ ቋንቋ ሳይሆን
ሁለት ተናጋሪ
በኦሮሚፋ ጠብ ጫሪ
ትግርኛ ሳያውቅም
ብዙ ተናጋሪ !
ሲኮንፓየሩ ስምቼ ኣለሁ
ይላል
የቤተ-ክርስትያን ኣገልጋዩ
ቄስ ሳይሆን
ዲያቆኑ !



-