Page 1 of 1

ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:08
by Abere
ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:13
by Axumezana
ከትግራይ፥ የዘረፋችሁትሳ?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:16
by Abere
ከጨረቃ ላይ ውሃ አምጥታችኋል ነው እንደ ክሱ?! :mrgreen:
Axumezana wrote:
26 Mar 2023, 16:13
ከትግራይ፥ የዘረፋችሁትሳ?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:27
by Axumezana
ጎንደር፥ ከተማ፥ ደውለህ፥/ሄደህ፥ ጠይቅ!
By the way , የሰሊጥ፥ መሬት፥ አልታደለህም?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:39
by Abere
በወያኔ ዘመን ከእነ ስብሃት የመንጋ ርሸና ያመለጡ ፤በኮሎራዶ፤ ደንቨር ወዘተ ያሉ ጎንደሬዎች ወደ አባታቸው እርስት ቦታ ተመልሰው እያመረቱ እንደሆነ ሰምቻለሁ። ጎንደሬዎች ወደቃያቸው እየተመለሱ ናቸው - ከ30 አመታት በኋላ።
Axumezana wrote:
26 Mar 2023, 16:27
ጎንደር፥ ከተማ፥ ደውለህ፥/ሄደህ፥ ጠይቅ!
By the way , የሰሊጥ፥ መሬት፥ አልታደለህም?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:49
by Axumezana
ተረስትሃላ?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 16:58
by Abere
ሁሉም ሰው የግድ ገበሬ መሆን የለበትም - መምህር፤ ሃኪም፤ጠበቃ፤ ነጋዴ፤ ወዘተ የስራ ክፍፍል አለ እኮ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ።አንድ ወጥ ወይም ልሙጥ ማህበረሰብ የሰማሁት ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው - ሁሉም ተገዳላይ ወታደር ብቻ።
Axumezana wrote:
26 Mar 2023, 16:49
ተረስትሃላ?

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 26 Mar 2023, 17:19
by Axumezana
ለትግረዋይ፥እንደ፥ እስራኤላዊ፥ መሆን፥የግድ፥ ነው።
ተጋዳላይ + ባለሙያ፥(መሃንዲስ፥ ሃኪም፥ ወዘተ፥)

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 27 Mar 2023, 21:06
by Abere

እኔ እስከማውቀው ትግራይ ውስጥ 100% ያለው ክፍት የስራ ቦታ ተገዳላይነት ነው። ይህ ደግሞ አምራች ሃይል ሳይሆን አውዳሚ ሃይል ነው። ሌላው ለህልውናው ስጋት ለ31 አመታት የተጋረጠበት አማራ እንጅ ትግራይ አይደለም - ወደ ፊትም አይሆንም። አማራን አጠፋለሁ ብሎ ማኒፌስቶ ያወጣ፤ የደደቢት አማራ የማጥፋት ቃል ኪዳን ህግ ያወጣ ናዚ ድርጅት መደበቂያ ትግራይ እንደት ሁኖ ነው የተገፋው? :mrgreen: የቀበሮ ለቅሶ ይባላል - ወይስ የቀበሮ ባህታዊ። :mrgreen:

Axumezana wrote:
26 Mar 2023, 17:19
ለትግረዋይ፥እንደ፥ እስራኤላዊ፥ መሆን፥የግድ፥ ነው።
ተጋዳላይ + ባለሙያ፥(መሃንዲስ፥ ሃኪም፥ ወዘተ፥)

Re: ደጉ የአማራ ህዝብ--- > የአገሪቱ ከፍተኛ የግብር ገቢ ምንጭ የሆነው አማራ፤ ዛሬ ለ2 ዓመታት ምንም ግብር ለልከፈለው ትግራይ በጀት እየሸፈነ ነው።

Posted: 27 Mar 2023, 22:07
by Axumezana
TPLF ጠላቴ፥ ያላቸው፥ ከአማራው፥ የወጡትን፥ የገዥ፥ መደቦች፥ እንጁ፥ ሰፊውን፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ አይደለም። መለስ፥ የሚናገረውን፥ ቀጥሎ፥ ባለው፥ ቪድዮ፥ ላይ፥ እስቲ፥ ስማው።