Page 1 of 1

ደረጀ ሃብተ ወልድ በጉራጌ ላይ ያቀረበው እጅግ አስደናቂ ጥያቄ !!! ስሙት???

Posted: 25 Mar 2023, 16:52
by Horus
በነገራችን ላይ የጎሳ ልብሱን በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለማት የነደፈ ጉራጌ ብቻ ነው !!! ወደ ፊትም ጉራጌ ክልል ሲሆን የሚኖረው አርማ ሰንደቅ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ላይ የጉራጌ ቤትና እንሰት ያለበት ይሆናል !! ይህንን ነው ምድረ ተገንጣይ ብሄርተኛ አደር የፈራው :lol: :lol: :lol: