Page 1 of 1

ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 16:21
by DefendTheTruth
ታታሪ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

ብራቦ ጉራጌ!

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 17:04
by Abere

ካድሬ ሰራተኞች ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ ሳይሆን ቅዳሜ እና እሁድ ከቢሮ ውጭ የመስክ ስራ ይገባሉ። የኑሮ ዋስትና ስለሆነ የግድ መገኘት ይኖርባቸዋል - ቢያንስ የፊት ወንበር መሙላት ይኖርበታል። ደመወዝ እንዳይቆረጥ ወይም ላለመቀነስ።

ጉራጌ የኢትዮጵያ ዋና የግብ ገቢ የሚገኝበት ህዝብ ነው። የኢትዮጵያ የግብ ገቢ ምንጭ ዋናዎቹ አማራ እና ጉራጌ ነው። አብይ አህመድ ሲያጭበረብር ትንሽ ቁጥር ህዝብ ይዞ ትልልቅ ልማቶችን ለምሳሌ እንደ መንገድ አይነቶች ማልማት አይችልም ይላል። በመጀመርያ ጉራጌ ከትግሬ ህዝብ የሚያንስ ቁጥር የለውም ሁለተኛ ጉራጌ ከፍተኛ የግብር ገቢ አለው። የጉራጌ ገንዘብ ተዘርፎ ትንንሽ ክልልሎች እንደ ሀረሪ፤ ጋምቤላ፤ ትግራይ፤ ቤንሻንጉል ጉምዝ ይለሙበታል። ጉራጌ ግን እራሱን አያለማም። ምስጢሩ ሌላ ነው።

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2023, 16:21
ታታሪ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

ብራቦ ጉራጌ!

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 17:18
by Horus
አበረ፣
ከመላ ጉራጌ፣ ሰባት ቤት፣ ወለኔ፣ መስቃን፣ ሶዶ፣ ማረቆ (ከለስተር ደጋፊ የሃዲያ ድብልቆች)፣ ቀቤና (ከስተር ደጋፊ የኦሮሞ ድብልቆ) ከ16 ወረዳና ብዙ የከተማ ከንቲባ፣ ማለትም አሉ የሚባሉት የብልጽኛ አባላት በትዛዝ እንዲገኙ ታዘዙ! ይህም ስለሆነ ካማራና ትግሬ በተቀር አሉ የሚባሉት የኢትዮጵያ መሪዎች ጉራጌን ኢምፕሬስ ለማድረግ እንዲገኙ አቢይ አዘዘ !!! ከዚያስ ምን ሆን 14 ተናጋሪዎች ክልልነት እንዲቃወሙ እየተመረጠ ማይክ ተሰጣቸው !! ከ3 ማረቆና ቀቤና (ሲጀመር ጀምሮ ጉራጌ ተቃዋሚዎች) በተቀር 80% 11ዱ ክልልነት ደግፈው ተናገሩና እርፍ !!! አቢይ አህመድ የተባለ ትቢተኛ ትምሀር ተስጥቶት ተመልሷል !

ገና የጉራጌ ምድር ከብልጽግና ካድረ ነጻ ይሆናል !

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 17:20
by DefendTheTruth
Abere wrote:
25 Mar 2023, 17:04

ካድሬ ሰራተኞች ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ ሳይሆን ቅዳሜ እና እሁድ ከቢሮ ውጭ የመስክ ስራ ይገባሉ። የኑሮ ዋስትና ስለሆነ የግድ መገኘት ይኖርባቸዋል - ቢያንስ የፊት ወንበር መሙላት ይኖርበታል። ደመወዝ እንዳይቆረጥ ወይም ላለመቀነስ።

ጉራጌ የኢትዮጵያ ዋና የግብ ገቢ የሚገኝበት ህዝብ ነው። የኢትዮጵያ የግብ ገቢ ምንጭ ዋናዎቹ አማራ እና ጉራጌ ነው። አብይ አህመድ ሲያጭበረብር ትንሽ ቁጥር ህዝብ ይዞ ትልልቅ ልማቶችን ለምሳሌ እንደ መንገድ አይነቶች ማልማት አይችልም ይላል። በመጀመርያ ጉራጌ ከትግሬ ህዝብ የሚያንስ ቁጥር የለውም ሁለተኛ ጉራጌ ከፍተኛ የግብር ገቢ አለው። የጉራጌ ገንዘብ ተዘርፎ ትንንሽ ክልልሎች እንደ ሀረሪ፤ ጋምቤላ፤ ትግራይ፤ ቤንሻንጉል ጉምዝ ይለሙበታል። ጉራጌ ግን እራሱን አያለማም። ምስጢሩ ሌላ ነው።

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2023, 16:21
ታታሪ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

ብራቦ ጉራጌ!

አሁን ያልተጠየከዉን አታዉራ፣ ሱቆች ተዘግቶ ኣይተሃል ወይንስ አላየህም ነዉ? ይሄ ሁሉ ህዝብ ካድሬ ነዉ ካልክ፣ የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሽን መሆንህን አትርሳ፣ በጉራጌ ዞን ብቻ ይህን ያህል ካድሬ ካለዉ በመላዉ አገር ስንት ልኖሩት ነዉ እንግድህ?

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 17:28
by Horus
ዲዲቲ የምትባል ፋንዲያ ሃሬ! ሱቅ የተዘጋው ባድማ ነው ! ብልጽግና 12 ሚሊዮን ካድሬ አለው በጉራጌ ቢያንስ ክ5 እስከ 7 ሺ አባላት ይኖሩታል! አንተ ግ ን እንዳታብድ ተጠንቀቅ ! ትግል ምን ማለት እንደ ሆነና እንዴት እንደ ሚቀመም እናስተምርሃለን ! እንዳትረሳ ጎጎት አገር አቀፍ ፓርቲ ነው ! ምርጫ ሲመጣ ገና ኦሮሚያ ውስጥ እንገናኛለን! ፈስ !

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 25 Mar 2023, 17:35
by Abere

12 ሚልዮን ተከፋይ የብልጽግና ደጋፊ ካድሬ አለ አኮ። :mrgreen: ታዲያ ከዚህ 12 ሚልዮን ለጉራጌ ትንሽ አይደርሰውም ማለት አይቻልም። ከልብ ያምኑበታል አያምኑበትም እርሱ ሌላ ጥያቄ ነው።

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2023, 17:20
Abere wrote:
25 Mar 2023, 17:04

ካድሬ ሰራተኞች ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ ሳይሆን ቅዳሜ እና እሁድ ከቢሮ ውጭ የመስክ ስራ ይገባሉ። የኑሮ ዋስትና ስለሆነ የግድ መገኘት ይኖርባቸዋል - ቢያንስ የፊት ወንበር መሙላት ይኖርበታል። ደመወዝ እንዳይቆረጥ ወይም ላለመቀነስ።

ጉራጌ የኢትዮጵያ ዋና የግብ ገቢ የሚገኝበት ህዝብ ነው። የኢትዮጵያ የግብ ገቢ ምንጭ ዋናዎቹ አማራ እና ጉራጌ ነው። አብይ አህመድ ሲያጭበረብር ትንሽ ቁጥር ህዝብ ይዞ ትልልቅ ልማቶችን ለምሳሌ እንደ መንገድ አይነቶች ማልማት አይችልም ይላል። በመጀመርያ ጉራጌ ከትግሬ ህዝብ የሚያንስ ቁጥር የለውም ሁለተኛ ጉራጌ ከፍተኛ የግብር ገቢ አለው። የጉራጌ ገንዘብ ተዘርፎ ትንንሽ ክልልሎች እንደ ሀረሪ፤ ጋምቤላ፤ ትግራይ፤ ቤንሻንጉል ጉምዝ ይለሙበታል። ጉራጌ ግን እራሱን አያለማም። ምስጢሩ ሌላ ነው።

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2023, 16:21
ታታሪ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

ብራቦ ጉራጌ!

አሁን ያልተጠየከዉን አታዉራ፣ ሱቆች ተዘግቶ ኣይተሃል ወይንስ አላየህም ነዉ? ይሄ ሁሉ ህዝብ ካድሬ ነዉ ካልክ፣ የመንግስት የፕሮፓጋንዳ መሽን መሆንህን አትርሳ፣ በጉራጌ ዞን ብቻ ይህን ያህል ካድሬ ካለዉ በመላዉ አገር ስንት ልኖሩት ነዉ እንግድህ?

Re: ሰብር ዜና፣ ጉራጌዎች ሱቃቸዉን ዘግቶ ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቀባባል አደርጉ።

Posted: 26 Mar 2023, 06:39
by DefendTheTruth
ነገሩ ሰይጀመር ተጠናቀቀ ነዉ እንግድያዉስ።

12 ሚልዮን ካድሬ ማለት 12 ሚሊዮን ድምፅ ማለት ነዉ። 12 ሚሊዮን 1 እና 2 ሰዉ ቢያመጣ ከ 24 እስካ 36 ሚሊዮን ድምፅ ተገኘ ማለት ነዉ። ቪቫ ብልፅግና!

The rest is already ዚባዝንኬ ማዉራት ነዉ.

That is why they say "face us at the polling stations".