Page 1 of 1

አያችሁልኝ ወይ? ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ እንደ መንግስት ጥርኝ ስንዴ ጨብጠው ኤክስፓርት ያሉ ሲጎርሩ አንድ ኤርትራዊ ገበሬው ጤፍ እንደ አገር አምርቶ ሊረዳ ሲፈልግ።

Posted: 25 Mar 2023, 10:07
by Abere
አያችሁልኝ ወይ? ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ እንደ መንግስት ጥርኝ ስንዴ ጨብጠው ኤክስፓርት ያሉ ሲጎርሩ አንድ ኤርትራዊ ገበሬው ጤፍ እንደ አገር አምርቶ ሊረዳ ሲፈልግ።ግለሰብ የመንግስትን ሪኮርድ ሲሰባብረው። መንግስት ሰላም አስከብር ሲሉት የሰፈር ዳቦ ቤት የሚገኝ፤ እርጉዝ እየገደለ፤ አርሶ እና አንደፋርሶ ነጭ ጤፍ የሚያመርተውን ጎበዝ አማራ ገበሬ እያፈናቀለ፤ የተቦካ ሊጥ ሳይጋገር ቤት በላያቸው ላይ እያፈረሰ፤ወዘተ።

Re: አያችሁልኝ ወይ? ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ እንደ መንግስት ጥርኝ ስንዴ ጨብጠው ኤክስፓርት ያሉ ሲጎርሩ አንድ ኤርትራዊ ገበሬው ጤፍ እንደ አገር አምርቶ ሊረዳ ሲፈልግ።

Posted: 25 Mar 2023, 14:40
by Horus
Abere wrote:
25 Mar 2023, 10:07
አያችሁልኝ ወይ? ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ እንደ መንግስት ጥርኝ ስንዴ ጨብጠው ኤክስፓርት ያሉ ሲጎርሩ አንድ ኤርትራዊ ገበሬው ጤፍ እንደ አገር አምርቶ ሊረዳ ሲፈልግ።ግለሰብ የመንግስትን ሪኮርድ ሲሰባብረው። መንግስት ሰላም አስከብር ሲሉት የሰፈር ዳቦ ቤት የሚገኝ፤ እርጉዝ እየገደለ፤ አርሶ እና አንደፋርሶ ነጭ ጤፍ የሚያመርተውን ጎበዝ አማራ ገበሬ እያፈናቀለ፤ የተቦካ ሊጥ ሳይጋገር ቤት በላያቸው ላይ እያፈረሰ፤ወዘተ።
አበረ፣
ይህ ሰውኮ ሲሪየስ ነው ። ክርክሩ ምን መሰለህ? አሜሪካ ውጭ ሲረዳ ለምሳሌ ለፍልስጤም አለ፣ ሕዝቡ የሚፈልገውና በባህሉ የሚበላው የምግብ አይነት ነው ። ሩዝ ለሚበሉ ሩዝ ። እናም ከኡኤኤይድ ጋር እየተነጋገረ ያለው ኢትዮጵያዊያን የሚበሉት ጤፍ ስለሆነ አሜሪካ መላክ ያለበት ጤፍ ነው፣ ለዚያ ደሞ ምርቱን እኔ አቀርባለሁ ነው እያለ ከነሱ ጋር በመነጋገር ላይ ያለው !!!!! ክርክሩን ካሸነፈ ለሱም ለህዝቡም ዊን ዊን ነው!! የነአቢይ ጉገራን መሳቂያ ያደርገዋል!!!

Re: አያችሁልኝ ወይ? ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ እንደ መንግስት ጥርኝ ስንዴ ጨብጠው ኤክስፓርት ያሉ ሲጎርሩ አንድ ኤርትራዊ ገበሬው ጤፍ እንደ አገር አምርቶ ሊረዳ ሲፈልግ።

Posted: 25 Mar 2023, 23:27
by Union
ወንድም አበረ

የአሜርካ መንግስት በሰፊው ጤፍ ለኢትዮጵያ ህዝብ መላክ ከፈለገ የሚላከው ጤፍ መርዝ ነው ማለት ነው። እንኳንስ ለኢትዮጵያ ለሀገራቸው ህዝብ መርዝ ነው የሚያበሉት (gmo)።

ይሄ ሰውዬም በእነሱ የተመለመለ መሆኑን አትጠራጠር። ከዛ ተከራክሮ ተፈቀደለት የሚል ዜና በቅርቡ እንሰማለን። ይሄ የእነሱ የኢትዮጵያን ህዝብ ምግብ የመቆጣጠር እቅድ ውስጥ አንድ ነው

ቢልጌት የጤፍ ምርጥ ዘርን ለመፈልሰፍ ለ15 አመት ደክሞ ሰልችቶታል። ምክንያቱ የጤፍ ዝርያ መብዛት እና ሁሉም ጤፍ የተገኘው መሬት ላይ አለመብቀሉ። የተለያየ መንደሮች የተለያየ የጤፍ ዘሮች ስላሉ እና ሌላ መሬት ላይ ስለማይበቅሉ ቢልጌት ፈተና ውስጥ ገብቷል። ይሄም አምላክ ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚጠብቃት አንድ ማሳያ ነው