Page 1 of 1

BIG Respect for Gurage People!!

Posted: 25 Mar 2023, 06:52
by Wedi
BIG Respect for Gurage People!!

♦ ፌደራል ፖሊስ፡ ልዩ ሃይል በር እያንኳኳ " ጠቅላዩ መጥቷል ውጡና አቀባብል አድርጉለት፣

የጉራጌ ህዝብ፦ አንወጣም " !


#ወልቂጤ

አጃሒብ እኮ ነው! ፌደራል ፖሊስ፡ ልዩ ሃይል በር እያንኳኳ ጠቅላዩ መጥቷል ውጡ? በር የተንኳኳባቸው ሰዎች አንወጣም ! ከገጠር ህዝቡ በአምቡላንስ እየጫኑ ለማምጣት እየሞከሩ ነው! ካድሬው ድራማው ይጋለጥብኛል ፡ የታፈነው ህዝብ የዝምታ ጩኸት ይሰማብኛል ብሎ ተደናብሯል !

Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...

Re: BIG Respect for Gurage People!!

Posted: 25 Mar 2023, 07:42
by Right
The community understands well that the Oromos are out to swallow Gurage zone.
Good for them. They understand that they have been a victim of the “Gala Werrera” in the past.
I wish their fight was for a universal Ethiopia. Regardless it is a fight.
PP will grant Gurage a killil. It is the easiest concession they have to give. Amateurs.

Re: BIG Respect for Gurage People!!

Posted: 25 Mar 2023, 10:23
by Horus
Thank you Wedi.
ጉራጌ የቃል ኪዳን ሕዝብ! ኤቦ ዬቦ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!!

Re: BIG Respect for Gurage People!!

Posted: 25 Mar 2023, 12:39
by Revelations
This is posted by one of Abiy's folks. can you verify if it's true or not?


Re: BIG Respect for Gurage People!!

Posted: 25 Mar 2023, 13:54
by Horus
Revelations wrote:
25 Mar 2023, 12:39
This is posted by one of Abiy's folks. can you verify if it's true or not?

እኔ ይህ ትክክል ቢሆን ምንም አልገረምም! ወልቂጤ ውስጥ ስንት ሺ ኦሮሞ፣ ቀቤና ከምባታና ሌላ ሕዝብ አለ ። ከዚያ ደሞ ስንት ሺ የብልጽግና አባላት ቤተሰቦቻቸው አሉ። አድር ባይ ነጋዴ አለ ። ሰልፉን ካየሀው አንድ አንድ ሆነው በትዕዛዝ በተርታ ቆመዋል ረጅም እንዲመስል !

ይልቅስ ትልቁ ነገር አቢይና ብልጽግና ምን ያክል ከጉራጌ ጋር ትግል እንደ ገጠሙ ያሳይሃል ያለሙ ስሜ ይህን ነገር መለጠፍ ! ጉራጌ የኢትዮጵያ 27% እስከ 30% ታክስ ከፋይ ሕዝብ ነው፤ እሱ ግን ዉሃ የለውም ። ኦሮሙማዎች አወቁት አላወቁት ይህ ትግል አይቆምም!

ፒፒዎች ተርበትብተዋል! ጉራጌ አሁን የሚመራውና የሚወከለው በራሱ ፓርቲ በጎጎት ነው!!!!በፒፒ አይደለም፣ በኦፒዲኦ አይደለም! በኢዜማ አይደለም!!! ይህ ነው እጅግ ግዙፉ ሃቅና አዲስ ነገር !!!!