Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የሰው ልጅና ዝሆን!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=317861
Page
1
of
1
የሰው ልጅና ዝሆን!
Posted:
24 Mar 2023, 23:51
by
Horus
ዝሆንሚስቱ ወይም ልጆቹ ሲሞቱ ልክ እንደ ሰው ተሰብስቦ አልቅሶ ነው የሚሸኝ ። ዝሆን አንድን ነገር ለ80 አመት ያስታውሳል! ይህ ዝሆን ይህን ሙዚቃ ለ80 አመት አይረሳውም። ሲስማውም ልክ እንደ ሰው እያጠጠመ ነው ! እጹብ ድንቅ!
Re: የሰው ልጅና ዝሆን!
Posted:
25 Mar 2023, 00:04
by
Horus