Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የራያ ሰው ካለራያ የትግራይ አስተዳዳሪ መሆን አይችልም ፤ የወልቃይት ሰው የትግራይ አስተዳዳሪ መሆን እንደማይችል ሁሉ

Post by TGAA » 24 Mar 2023, 23:41

የዘር ፖለቲካ የሚያስቀው የቦታው ሰው ላልሆነ ሁሉ የዘር ፖለቲካው ይተፋዋል ፡ አሁን ጌታችው ረዳ ያለው ችግር ራያ አማራ ስር እስከቀረ ድረስ የትግራይ የዘር ፖለቲካ ይተፋዋል ፤ ራያ እንኳን በትግራይ ስር እያለች የራያ ተወላጆች እንደ ትርፍ አንጀት ነበር በፊትም የሚቆጠሩት ፤ አሁን ራያ አማራ ስር ሆና የራያው ጌታቸው የትግሬ መሪ ሆኖ መቀጠሉ አጠራጣሪ ነው፤ህተት ሲሰራ እንደሌሎቹ ትግዩች ምህረት ብዙ አይቸረውም ፤ ስለዚህ ጌታቸው ከትግራዮች በላይ ትግራይ መሆኑን ለማሳየት መላላጡ የማይቀር ነው ፤ He is going to suffer Damn you do damn you don't syndrome for some time to come.ያደግሞ ከአማራና ከኤርትራ ቀና መልስ አያገኝም ሁሉ ሀሳቡ በደነደነ ክንድ ስር ይወድቃል ፤ ጌታችው የብዙ ለሌቶች እንቅልፍ ማጣት ማስተናገዱ የማይቀር ነው ፤ የትግራይ ፓላመንት የቮድካ ወጭ አስቤዛ ካልደጎመው በስተቀር ። በጦርነት በሳይኮሎጁ የደቀቀ ህዝብ ለአስረች ምቺው ዘሎ የሚገባ አይደለም ፤ ስለዚህ ጌቾ ሰከን ቢል እራሱንም ህዝቡንም ሊረዳ ይችላል ፤ አጀማመሩ ግን seems to have a lot of blaster without a back up .