Page 1 of 1
FB: ምግቡን ሌላ ጊዜ መልሼ አለገኝም፣ ፆሙ ዬት ይሄድብኛል።
Posted: 24 Mar 2023, 17:22
by DefendTheTruth
Please wait, video is loading...
Re: FB: ምግቡን ሌላ ጊዜ መልሼ አለገኝም፣ ፆሙ ዬት ይሄድብኛል።
Posted: 24 Mar 2023, 17:24
by Noble Amhara
ante fara gadgalo ambo-wa
Re: FB: ምግቡን ሌላ ጊዜ መልሼ አለገኝም፣ ፆሙ ዬት ይሄድብኛል።
Posted: 24 Mar 2023, 17:31
by Abere
እጅግ ግርም የሚያደርግ ጉዳይ ነው። ዛሬ ቤታቸው ያለምንም ማስጠንቀቂያ የፈረሳባቸውን በእንጦጦ ማርያም አቅራብያ ያሉ በርካታ ኗሪዎችን ዜና በዩቲዩብ ሳይ እጅድ አዘንኩኝ። ያቦኩትን ሊጥ እንጀራ ሳይጋግሩት ነው ሜዳ ላይ የፈሰሱት።
Re: FB: ምግቡን ሌላ ጊዜ መልሼ አለገኝም፣ ፆሙ ዬት ይሄድብኛል።
Posted: 24 Mar 2023, 17:43
by DefendTheTruth
Abere wrote: ↑24 Mar 2023, 17:31
እጅግ ግርም የሚያደርግ ጉዳይ ነው። ዛሬ ቤታቸው ያለምንም ማስጠንቀቂያ የፈረሳባቸውን በእንጦጦ ማርያም አቅራብያ ያሉ በርካታ ኗሪዎችን ዜና በዩቲዩብ ሳይ እጅድ አዘንኩኝ። ያቦኩትን ሊጥ እንጀራ ሳይጋግሩት ነው ሜዳ ላይ የፈሰሱት።
እንደምመስለኝ ቤታቸዉ ለማለት የምያበቃ መስፈርት የለንም።