Page 1 of 1

ትግራይ ለምን ያህል ጊዜ ከጦርነት ወጥታ ነዋሪወቿ እንጀራ በወጥ በልተው ዕረፍት አግኝተው ያድራሉ?

Posted: 24 Mar 2023, 17:21
by Abere
1) ከ 1 ዓመት በታች። ምክንያቱም መሪዋ ወያኔ ነው። ጌታቸው ረዳ አማራ እና ኤርትራ ላይ መፎከሩ ያሳብቃል - ፍየል ከመድረሷ ነው።

2) ከ 1 ዓመት እስከ 2 ዓመት። የትግራይ ህዝብ ገና በወያኔ ላይ እየተብላላ ነው።

3) ከ 2 ዓመት በኋላ በርካታ አዳዲስ አክራሪ ወያኔዎች ሆዳቸው ሲጠግብ ጦር ይጎስማሉ።'

4) አያውቁትም። ዐብይ አህመድ ከአማራ ተዋጉልኝ ካለቸው በማናቸውም ሰአት ይሆናል።

5) የትግራይ ህዝብ እራሱን ከወያኔ በመለየት ጸረ-ጦርነት ይሆናል።