Please wait, video is loading...
የስልጤ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሬድዋን ሁሴን
የስልጤ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሬድዋን ሁሴን
Re: የስልጤ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሬድዋን ሁሴን
RH makes a living out of the misery of our Selte brothers.
Busted.
Busted.
Re: የስልጤ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሬድዋን ሁሴን
በሙስና ከተጨማለቁት የኢህአዴግ/ብልጽግና ባለስልጣናት ውስጥ የእድሜ ልኩ ተላላኪውና ፀረ አማራው ሬድዋን ሁሴን ተወዳዳሪ የለው፡፡
***********
Getachew Shiferaw
·
በትህነግ የስልጣን ዘመን የሬድዋን እናት ታስረው ነበር። ወዲያው ተፈቱ። ፖሊስ ግን 53 የመሬት ካርታ ይዞባቸው ነበር። ይህ በእናቱ ብቻ ነው። በዘመድ አዝማዱ የያዘው "ሬድዋን ሰፈር" የሚባል ነበር።
ታዲያ ይህ በትህነግ ስልጣን የራሱን ክፍለ ከተማ ሊመሰርት ምንም ያልቀረው ሰው ከለውጥ በኋላ ወደ ኤርትራ በአምባሳደርነት ይላካል። ኤርትራ ደግሞ "የህወሓትን አፈቀላጤ አልቀበልም" ብላ አንድ አመት ሙሉ እውቅና ሳትሰጠው ዝም ብሎ ከረመ። ኤርትራ ስለነቃችበት ተኮርፎ ነበር።
የሰላም ስምምነቱ ሲመጣ ከተማ እንዲዘርፍ ካደረጉት ሰዎች ጋር መታረቅ ለእሱ አስደሳች ነበር። በስምምነቱ ወቅት ከእነ ጌታቸው ረዳ ጋር አንድ ሆቴል ሲዝናና እንደነበር ይታወቃል።
ዛሬ የትህነግ ፍረጃ ሲነሳ እንደ ሬድዋን የተደሰተ የለም። ትህነግ በጦርነቱ ወቅት አዲስ አበባ ቢገባ የተሻለ ስልጣን ሊሰጣቸው ከሚችላቸው ሰዎች መካከል አንዱ ሬድዋን ሁሴን ነው።
ሬድዋን የፖለቲካ ተሳትፎውን የጀመረው የተቃዋሚ ፓርቲ ስም ነው። በተቃዋሚ ስም ሰርጎ ገብ ሆኖ ከሰራ በኋላ፣ ስራውን ሲጨርስ ደግሞ ፓርቲውን አፍርሶ ኢህአዴግን ተቀላቀለ።
ወደ አስመራ በአምባሳደርነት በሄደበት ወቅት የኤርትራ መንግስት እውቅና ያልሰጠው የትህነግ ኤጀንት እንደሆነ ስለሚያውቅ ነበር። በጦርነቱ ወቅትም በሚዲያ እያስመሰለ፣ በእውኑ ግን የትህነግ መረጃ አቀባይ ጭምር ነበር።
ሰራዊቱ ድንገት ከትግራይ እየወጣ ነው ተብሎ የተመታ ወቅት ለሰራዊቱ መመታት ተጠያቂ ከሆኑት መካከል አንዱ ሬድዋን ሁሴን ነው። ሰራዊቱ ከትግራይ ከመውጣቱ ከአንድ ወር በፊት ለሬድዋንና ለሌሎች ባለስልጣት ሰራዊቱ ከትግራይ እንደሚወጣ ተነገራቸው። በዚህ መሰረት ለትህነግ መረጃ ወጣ። ትህነግ ሰራዊቱ ሲወጣ እንዴት መሳርያ ማስቀረት እንዳለበት በአስቸኳይ ስልት ነደፈ። እየተከታተሉ መረጃ ይነግሩታል። ትህነግ አዲስ ስልት ይቀይሳል። በዚህ መልክ ሰራዊቱ ተመታ። ያኔ ለሁለተኛ ጊዜ ሰራዊቱ እንዲመታ የሆነው በትህነግ ጥንካሬ ሳይሆን በውስጥ መረጃ ነው። አንዱና ዋነኛው የትህነግ የውስጥ መረጃ የነበረው ሬድዋን ሁሴን ነው።
ምክንያቱም በትህነግ ዘመን ክፍለ ከተማ የሚያህል መሬት ዘርፏል። በእናቱ ብቻ 53 (የታወቀ) ካርታ አለው። ለዛም ነው ዛሬ ደስተኛ የሆነው። በውስጥ አርበኝነት ስሰራው የነበረው ውጤት አመጣ ብሎ ያምናል። የደህንነት አማካሪ ተብሎ መረጃ ከስር ከስር እየሰጣቸው ሰራዊቱን ያስመታው ሬድዋን በሰላም ስምምነቱም ሆነ በፓርላማው ክፍለ ከተማ ሲዘርፍ ዝም ላሉት፣ አስመራ ላይ ኤጀንት ሊያደርጉት ሲሞክሩ ኤርትራ ነቅታ፣ አዲስ አበባ ላይ ሆኖ ለሰራላቸው የቀድሞ አለቆቹ የስራዬ ውጤት ነው ለማለት ጊዜ አግኝቷል። አንድ ቀን እንዴት ሰራዊቱን እንዳስመታው ዳጎስ ያለ መፅሐፍ ይወጣ ይሆናል።
ሬድዋን የትህነግን ከሽብር መነሳት የተቃወሙትን የፓርላማ አባላት ብቻ ሳይሆን ህዝብን ለማሸማቀቅ ምን ሲናገር እንደዋለ ተሰምቷል። በዚህ ወቅት መቀሌ ያሉ አለቆቹ ለማለት የማይደፍሩትን ጭምር ተናግሯል።
Please wait, video is loading...
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10961
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የስልጤ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሬድዋን ሁሴን
Don't get me wrong, with democracy and right ruling and constitution I care not who rules as long as they don't have anything against Ethiopia and not act against revenge since Derg times. The problem is, leaders have been emerging who have the tenedency to hate ethnics and revenge. However:
No problme with Silte but certain ones especially those who declare they are Arabs and not Gurage are agents of Egypt, look at Mohammed who used to spit on You tube against Ethiopia and Amara is silent now why? Gurages will face more attacks from these guys, watch and Junedine Sado tyapes. Because Siltes are in control, that is why probably Berhanu Nega is being strategically for this reason who is considered 7 bet next to kin to Silte but not the rest of Gurages. Look as long as you rule Minority rule is dangerous but these groups with help of Tplf and Shabia pretending to be Olf/Oromiya ruling. Where is the Peace minister Silte lady while there were killings in Wellega? she was no where to be found! Her position is wrong. Melez Zenawi strategically appointed siltes because the only way they get high position is because they agree to Tplf manifesto per Mohammed in Egypt. Most shops in Ethiopa is taken over by Siltes. Maybe Horus people is being attacked because they are reading the sentiments. I am having a hard time Oromo will do this.

He is now serving the PP regime with filthy corruption.በሙስና ከተጨማለቁት የኢህአዴግ/ብልጽግና ባለስልጣናት ውስጥ የእድሜ ልኩ ተላላኪውና ፀረ አማራው ሬድዋን ሁሴን ተወዳዳሪ የለው፡፡
He will soon die with his stinky corruption and [deleted] licking behaviour.
Busted.
Please bust all these rotten individuals by pulling their ugly behaviour.
Daniel Kibret is in hiding after he was busted.
Wedi,
I lost Abiye Ahmed’s video clip, a speech about ethnic demography in urban Ethiopia (about Amaharas)when he was a junior minister of housing. It was posted on YouTube but then removed. You may have saved it. Pls post it.