Page 1 of 1

ጌቹ ፥ ከቴሮሪስት ሊስት ከሚያስወግዱህ ቴሮሪስት ሳትሆን በቴሮሪስት መዝገብ ቢከቱህ ይሻላል። ኣሁን የቴሮር ድርጊት እንዳንፈጽም በእጆቻችና እግሮቻችን ታስረናል ከነፊርማችን።

Posted: 24 Mar 2023, 16:31
by Abe Abraham
ጌቹ ፥ ከቴሮሪስት ሊስት ከሚያስወግዱህ ቴሮሪስት ሳትሆን በቴሮሪስት መዝገብ ቢከቱህ ይሻላል። ኣሁን የቴሮር ድርጊት እንዳንፈጽም በእጆቻችና እግሮቻችን ታስረናል ከነፊርማችን። No maneuvering space.

Re: ጌቹ ፥ ከቴሮሪስት ሊስት ከሚያስወግዱህ ቴሮሪስት ሳትሆን በቴሮሪስት መዝገብ ቢከቱህ ይሻላል። ኣሁን የቴሮር ድርጊት እንዳንፈጽም በእጆቻችና እግሮቻችን ታስረናል ከነፊርማችን።

Posted: 24 Mar 2023, 17:14
by Abe Abraham

መጥፎ ነህ ብለው ሲፈርጁህ መጥፎና ጥሩ ድርጊት ለማድረግ ክፍት መንገድ ኣለህ ። ኣንተ ጥሩ ነህ ተብለህ ጥሩ ነኝ ብለህ ከተቀበልህ ግን ወደ ጓላ ተመልሰህ ስምህን ጠብቀህ መጥፎ ድርጊት ለመፈጸም ኣትችልም ።


-