Page 1 of 1
ነገ ቅዳሜ ወልቂጤ ቤት የመቀመጥ አድማ ላይ ነው! ጉራጌ አቢይ አህመድን መስማት አይፈልግም !!!
Posted: 24 Mar 2023, 15:53
by Horus
Re: ነገ ቅዳሜ ወልቂጤ ቤት የመቀመጥ አድማ ላይ ነው! ጉራጌ አቢይ አህመድን መስማት አይፈልግም !!!
Posted: 24 Mar 2023, 15:56
by Wedi
ጋሎች ጀግናው የጉራጌ ህዝብ ሁሉ ልክ እንደ ከርሳሙ በሆዱ የሚገዛ ይመስላቸዋል!!
የጉራጌ ህዝብ አይጀምርም እንጅ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ከጀመረ ፍጻሜው ቦታ ሳስያደርስ እንቅልፍ እንዴለው ታሪክ ይመሰክራል!!
Re: ነገ ቅዳሜ ወልቂጤ ቤት የመቀመጥ አድማ ላይ ነው! ጉራጌ አቢይ አህመድን መስማት አይፈልግም !!!
Posted: 24 Mar 2023, 16:05
by Horus
Wedi wrote: ↑24 Mar 2023, 15:56
ጋሎች ጀግናው የጉራጌ ህዝብ ሁሉ ልክ እንደ ከርሳሙ በሆዱ የሚገዛ ይመስላቸዋል!!
የጉራጌ ህዝብ አይጀምርም እንጅ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ከጀመረ ፍጻሜው ቦታ ሳስያደርስ እንቅልፍ እንዴለው ታሪክ ይመሰክራል!!
ያቢይ አህመድ ባሉን ተነፍቶ ተፍቶ ሰማይ ደርሷል! ትላንት ምን ቢል ጥሩ ነው?! "እኔ ከፈልኩ ጉራጌን ባምስት ደቂቃ ክልል ላደርገው እችላለሁ፤ ግን አልፈልግም"!! ከዚህ የላቀ እብሪት የት አለ? አይ ጉራጌ የሱን 5 ደቂቃ አይደለም የሚፈልገው!! የራሱን የሪፈረንደም መብቱ ነው! ጉራጌ ክልልነት ካንድ ዲካታተር የሚመጸወተው የለማኝ ሳንቲም አይደለም ! ጉራጌ የሚፈልገው ነጻ ሕዝብ መሆኑን የሚያከብርለት መንግስት!! ዲክታተሩ ከገባው ማለት ነው!!