የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው።
Posted: 24 Mar 2023, 13:38
ከፈረሱ አፍ!
በቀደም ሬድዋን ሁሴን ለትህነግ መረጃ እየሰጠ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን እንዴት እንዳስመታው ፅፌ ነበር። ትናንት Asfaw Abreha ከፈረሱ አፍ መረጃውን ይዞት መጣ። የትህነግ ታጣቂ አመራር የሆነው ገ/እግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) እንዲህ አለ፦
“ዓቢይና ኢሳያስ እኛን ለማጥቃት ስምምነት ሲያደርጉ በቦታው የነበረ ሰው ደውሎ ነገረኝ። እነሱ ጥቅምት 28 ጥቃት ሊከፍቱብን እንደሆነ መረጃ ደረሰን። መረጃው እንደደረሰን ተሰብስበን መከርን። ቢያንስ ባካባቢያችን ያሉትን የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንቀንሳቸው ብለን ወሰንን። እናም ቀነስናቸው!
በወቅቱ አቢይና ኢሳያስ እኛን ለመምታት ሲመክሩ በቦታው ተገኝቶ የነበረውና መረጃውን አሾልኮ የሰጠን ባለስልጣን ምናልባት ወደፊት በሚዲያ ቀርቦ ይመሰክር ይሆናል።”
መሰል መረጃዎችን ያደርስ የነበረው ሬድዋን ስለመሆኑ ቀደም ብሎ መረጃዎች ወጥተዋል። እኔ በበኩሌ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ከወራት በፊት ፍትሕ መፅሔት ላይ ሰራዊቱን ከትግራይ ሲወጣ (ሁለተኛው ዙር ጥቃት) ያስመቱት ከ”መንግስት” የወጡ መረጃዎች እንደሆኑ ፅፌያለሁ። ሬድዋን ይህን ስለማድረጉ የሚያውቁ አካላት አሉ።
የሰሜን ዕዝ ሲመታም ሆኖ፣ በሁለተኛው ዙር ሰራዊቱ ከትግራይ ሲወጣ የተመታው በእነ ሬድዋን መረጃ ነው። ትህነግ አሸንፎ አዲስ አበባ ገብቶ ቢሆን የመጀመርያ ጉምቱ ባለስልጣን ይሆን የነበረው ሬድዋን ነበር። ምን አልባትም ሊላይ ኃይለማርያም በደርግ ዘመን አዲስ አበባ ሆኖ ይሰራው የነበረው ከተናገረበት እጅግ ከፍ ባለ መንገድ ሬድዋን የውስጥ አርበኝነቱን ይገልፅ ነበር። ዶክመንተሪ፣ ፊልም ይሰራለት ነበር።
የዛ ሁሉ ሰራዊት ደም የዚህ ሰውዬ እጅ ላይ አለ። በሰሜን ዕዝም ሆነ ከዛ በኋላ ለተገደሉት የሰራዊት አባላት አንድ ቀን ይጠየቅበታል።
ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት እየደገፈው ያለ፣ ሰሞኑንም ለትህነግ በሚጠቅም መልኩ ፕሮፖጋንዳ እየሰራ የሚገኘው የለፋሁለት የስራዬ ውጤት ነው ብሎ ስለሚያምን ነው። ደቡብ አፍሪካና ኬንያ ላይ ከጌታቸው ረዳና ከስዬ አብርሃ ወንድም ጋር ምን ሲሰራ እንደነበር ይታወቃል።
የመጀመርያው ፎቶ የመንግስት ባለስልጣን መረጃ ሲሰጠን ነበር ያለው የትህነግ አመራር ነው። ሁለተኛው አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ፣ አስመራ በተላከ ጊዜም የነበረውን መረጃ ይዞ ለትህነግ መረጃ ሲሰጥ የነበረው ሬድዋን ነው። ባለፈው እንደፃፍኩት ሬድዋን ወደ አስመራ አምባሳደር ሆኖ ሲላክ ኤርትራ የትህነግ ሰላይ መሆኑን አውቃ እውቅና ሳትሰጠው ተመልሷል።
Bereket's dog, redwan, laughed off, on the blood ofEthiopian National Defence forces , infront of rubber stamp parliament, because he is the one who passed off the dagger 🗡 to let our Heros slaughtered in their sleep. Eritreans smelled this rotten weyanne slave kept him ten feet away,Abiy put him under his armpit..now he felt confidence enough to daily insult Amharas to please his old bosses. He will pay sooner or later .. the innocent Ethiopian heros will not remain insulted as long as there is a breathing single Ethiopian brothers walk on the face the earth.