Page 1 of 1

እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 10:00
by Abere
እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?! :P

መቸ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው?
ዐባይ ትግራይን የማዬው። :lol: :lol: ውሃ በላት ወይስ ቮድካ

አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ የሚችል ማሰብ ህሌና ማጣታቸው ነው። በግልሙትና የሚገኝ ነገር - ጋለሞታዋ ትደፈራለች እንጅ።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 10:21
by sarcasm
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት ይከበር

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት
አንቀጽ 2 ...

የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል።ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።
Please wait, video is loading...
quote=sarcasm post_id=1203238 time=1625934320 user_id=38466]
"የአማራ ክልል ወልቃይትንና ራያ በጉልበት መውሰዱ፤ ጉልበትን የመተዳደርያ ደንብ እያደረግነው ነው። ምን ዓይነት ሞዴል ነው? ኦሮምያ ሄዶ ኣንዱን ዞን ቆርሶ ቢወስድ እንዴት ሃገር እንሆናለን? በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ እናድርግ ቢባል?

በሕግ ነው ነገሮች መሆን ያለባቸው ... ሕግ ውስጥኮ ሁሉንም ነገር ሊመቸን ኣይችልም።
። የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ መውጣት ኣለበት።

በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ
እናድርግ ቢባል? የሰሜን ኤሊቶች ማወቅ ኣለባቸው። ድሬዳዋኮ ኣንድ ግዜ በኦሮምያ ክልል ውስጥ ነበረች" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ

ለምንድ ነው ከሌላ አካባቢ የሄደ መከላከያ የአማራን ርስት ለማስመለስ የሚዋጋው?
pretextu በጣም ኣደገኛ ነው የሚሆነው

[/quote]

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 10:43
by Abere
ሌቦች የሰው በሬ ሰርቀው ያርዱና የቅርጫ መድብ ይደለድላሉ። ለአውራው ሌባ ሞቅ፤በርከት፤ ጥሩ ጥሩውን --- የወያኔ የክልል ድልድል እንድህ ነው።

መላው አማራ በወያኔ ላይ ነፍጡን ከማንሳቱ በፊት ቀድመው በወያኔ ላይ የተኮሱት ራያ እና ወልቃይቴዎች ናቸው። አማራ ነን እንጅ አማራ አድርጉን ያላሉ።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 11:18
by Right
አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ
Let me ask you a hypothetical question. If Shemlis Abdisa declare Oromoia’s independence tomorrow, and Abiye Ahmed recognizes the new country and writes a letter to the UN to do the same, what you gonna do?
There is a precedence, the TPLF did it before for Eritrea.

You know where I am going. Follow the US state department analysis and you will get a clear picture of the new political map of Ethiopia.
Abiye has agreed to illegally incorporate WELKAYIT AND RAYA to W Tigray. In other words a new confederate Ethiopia is in the works. If Herman Cohen can do it as he did in 1991, so is Blinken in 2023/24. A divided society allows its enemies to manipulate.
My people don’t count Eritrea as an ally of Amaharas. They are not. If they are given what they want they will work with PP&TPLF.

Bottom line, organize underground politically and militarily.
Otherwise protest alone on the streets and internet will not buy you freedom,
Yes, the Amaharas made it clear WKYT & RAYA as a non-negotiable and red line. Brothers, you have to get organized or else you will be slaughtered.

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 11:35
by Abere
መደራጀት እና መታጠቅ ብቸኛው የአማራ ህዝብ የህልውና ማረጋገጫ መሳርያ ነው። የእነ ሽመልስ አብዲሳ እና ዐብይ አህመድ ሽርጉድ ሌላ አዲስ አገር ለማዋለድ መሆኑ በጣም ግልጽ ነው። የወያኔዎችም የ 50 አመታት ህልም ይኸው አድስ ቁራጭ አገር መሆን ነው። ሁለቱም ግን ከአማራ ሰርቀው በመውሰድ ነው። ህግ በሌለበት አለም ውስጥ ሌባን ማስቆም የሚቻለው በጉልበት ብቻ ነው። የተደረጀ እና የተባበረ ሃይል ደግሞ ውጤታማ ይሆናል።

Right wrote:
24 Mar 2023, 11:18
አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ
Let me ask you a hypothetical question. If Shemlis Abdisa declare Oromoia’s independence tomorrow, and Abiye Ahmed recognizes the new country and writes a letter to the UN to do the same, what you gonna do?
There is a precedence, the TPLF did it before for Eritrea.

You know where I am going. Follow the US state department analysis and you will get a clear picture of the new political map of Ethiopia.
Abiye has agreed to illegally incorporate WELKAYIT AND RAYA to W Tigray. In other words a new confederate Ethiopia is in the works. If Herman Cohen can do it as he did in 1991, so is Blinken in 2023/24. A divided society allows its enemies to manipulate.
My people don’t count Eritrea as an ally of Amaharas. They are not. If they are given what they want they will work with PP&TPLF.

Bottom line, organize underground politically and militarily.
Otherwise protest alone on the streets and internet will not buy you freedom,
Yes, the Amaharas made it clear WKYT & RAYA as a non-negotiable and red line. Brothers, you have to get organized or else you will be slaughtered.

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 11:43
by Sam Ebalalehu
ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው። የዛሪው የ አማራው ብሄርተኝነት ስሜት ከ አራት አመት በፊት እንኮን በጣም የተለየ ነው። Blinken የ ኢትዮጵያን ካርታ ይነድፋል ብለው የሚያስቡ የህወሓት ካድሬዎች ከምኞት አለም ወደ እውነታ አለም መመለስ አለባቸው።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 11:57
by Za-Ilmaknun
"ለምንድ ነው ከሌላ አካባቢ የሄደ መከላከያ የአማራን ርስት ለማስመለስ የሚዋጋው?" DereJe Gerefa Tullu

ዋናው ነገር ማስመለስ የሚባለው ነው!! የሚመለሰው ቀድሞ ያንተ የነበረና በብድር ወይም በስርቆት ወይም በቅሚያ የተወሰደ ሲሆን ነው። ማስመለስ ህጋዊ እና ተፈጥሮአዊ ሲሆን አለማስመለስ ደሞ ደካማነትና ስንፍና ነው።

መከላከያው በራሱ ቆሞ ራሱን ከሽንፈትና ውርደት ታድጎ ቢሆን ኖሮ ይህ የተባለው፥ የኦሮሙማ ትርክት ትርጉም ይኖረው ነበር! ከመቀሌ እስከ ሽጎሌ በሰላሳ ቀን ፍርጠጣ የተጓዘ ሃይል ዛሬ ከውድቀት ያዳኑት ላይ ዱላ ለመምዘዝ ሲዳዳው ስታይ፥ እጅኽን በአፍ ላይ ከመጫን በዘለለ ትዝብቱና ትምህርቱ ለትውልድ የሚተላለፍ ይሆናል።

አሁን መከላከያው ከትግራይም፥ ከአማራም እየወጣ፥ ጠቅላዩም ለሚቀጥለው የእርስ በርስ ፍጅት መደላደል እየፈጠረ ስለመሆኑ ሳንስት፥ ከትግሬ በኩል የሚደረገውን ወረራ ና ማንነት አስገድዶ የማስቀየር ዘመቻ፥ የጥቃቱ ሰለባ ለማምከን ካልሰራ፥ ጥፋቱ የግፍ ተቀባዩ ነው።

ትህነግም ይሁን ኦነግ ከስካሁኑ ጥፋት የተማሩት ነገር ቢኖር መልሶ ማጥፋትን ብቻ ነው። ለዚህ የክህደት ዘመቻ ደሞ ዋጋው ከእስካሁኑ እጅግ የላቀ እንደሚሆን በቅርብ የምናየው ይሆናል።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 12:15
by Union
ትክክል ወንድም አበረ
እነሱ አማራ ምንግዜም ለሀገሩ እንደሚሞት ያውቃሉ ግን እነሱ በሰሩት ወንጀል ተጠያቂ ላለመሆን ነው የትግራይን ህዝብ የሚማግድት። ለማንም ህዝብ ግድ የላቸውም። ኦነግ ብልፅግናም እንደዛው

Abere wrote:
24 Mar 2023, 10:00
እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?! :P

መቸ ነው? ዛሬ ነው? ነገ ነው?
ዐባይ ትግራይን የማዬው። :lol: :lol: ውሃ በላት ወይስ ቮድካ

አንድ የተዘነጋው ሃቅ ግን 27 አመት የታገለ አማራ ሌላ 50 አመት እና ከዚያ በላ ህዝብ እርስቱን ለማስጠበቅ ክተት፤መክት፤ አንክት እንደሚል ለማወቅ የሚችል ማሰብ ህሌና ማጣታቸው ነው። በግልሙትና የሚገኝ ነገር - ጋለሞታዋ ትደፈራለች እንጅ።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 12:36
by Za-Ilmaknun
Sam Ebalalehu wrote:
24 Mar 2023, 11:43
ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው። የዛሪው የ አማራው ብሄርተኝነት ስሜት ከ አራት አመት በፊት እንኮን በጣም የተለየ ነው። Blinken የ ኢትዮጵያን ካርታ ይነድፋል ብለው የሚያስቡ የህወሓት ካድሬዎች ከምኞት አለም ወደ እውነታ አለም መመለስ አለባቸው።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 12:52
by Right

ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው።
That is the intention of the US and Egypt. A destabilized and dysfunctional Ethiopia.
A divided Ethiopia is playing on their hands. Shame on the Tigraian and Oromo elites.

Listen, there will be no Ethiopia without WKYT & RAYA.

The solution is clear organized politically and militarily. Immediately.

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 12:59
by Abere
Getachew Reda will be more Catholic than the Pope (TPLF). Him being with an Amhara background he would try his arse off to prove he is more TPLF than the Adowa, Axum and Shire TPLF. Badmouthing Amhara and salivating on Amhara's sovereign territories. His call to Amhara is laughable as if his adventure in the last rounds of incursion to Amhara lands was settling the score, i.e. genocide. I am sure all TPLF very well know all Amhara people are flashing their middle fingers to them. They can dream, but it is unrealistic.
Za-Ilmaknun wrote:
24 Mar 2023, 12:36
Sam Ebalalehu wrote:
24 Mar 2023, 11:43
ወልቃይት እና ራያ ለትግራይ ተሰጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም ይኖራል ብለው የሚያስቡ የ ህወሓት ካድሬዎች ብቻ ናቸው። የዛሪው የ አማራው ብሄርተኝነት ስሜት ከ አራት አመት በፊት እንኮን በጣም የተለየ ነው። Blinken የ ኢትዮጵያን ካርታ ይነድፋል ብለው የሚያስቡ የህወሓት ካድሬዎች ከምኞት አለም ወደ እውነታ አለም መመለስ አለባቸው።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 24 Mar 2023, 14:53
by Wedi
Abere wrote:
24 Mar 2023, 10:00
እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?! :P

:lol: :lol:

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 28 Mar 2023, 16:12
by Abere
ሲኦል የወረደው ማን ነው? እነ ጌታቸው ረዳ ወይስ የትግራይ ህዝብ?

ወልቃይት ራያ የአማራዎች መደብ፤
አሁን የት ተገኝተሽ ዐይን ቢቅለበለብ።

የሰው እንቁላል ያንቅዋልል - ሆነ እና ነገሩ፤
በከንቱ ከሰሩ ወይ እነ ተጋሩ፤

ከጥል ሰላም ይሻል ብለን ብንነግራቸው፤
ዳንስ ነው እያሉ ተከዜ እየገቡ ውሃ ሆነ ህልማቸው።
ይችን እንቆቅልሽ የማናውቅ ምስሏቸው፤
አባይ ትግራይ አሉን በሞኝ ዜማቸው።

አይደለም አፍንጫ አፈር ብትልሱ፤
ከእንግድህ ወልቃይት ራያ ላትደሱ፤
በከንቱ ሚልዮን እንዳታስጨርሱ።

Re: እባካችሁ ከአገራችሁ ወልቃይት እና ራያን ስጡኝ እና ልገንጠልላችሁ ---> የዐደባባይ ብልጥ ወይስ የዐደባባይ ሞኝ?!

Posted: 30 Mar 2023, 15:36
by Abere
ስለ አቡነ ኣረጋዊ ወልቃይት ስጡን እና እንሂድላችሁ። ጌታቸው ረዳ! በአኩፋዳህ ይዘህ ና! ያካልሆነ ዋ!