Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ጉራጌ ምን አይነት ሕዝብ እንደ ሆነ እየተማረ ነው! የ4 ኪሎው ማስፈራራት ከሸፈ!

Posted: 23 Mar 2023, 20:57
by Horus
የብልጽግና ፓርቲ የጉራጌን ድምጽ ስለማያከብር እና በእብሪትና ንቀት ጉራጌን ባባርነት መግዛት ስለ ወሰነ ጉራጌ ድምጹንና መብቱን ለማስከብር ጎጎት የቃል ኪዳን ፓርቲ አደታጅቶ በምርጫ ቦርድ ታውቆ በአገር አቀፍ ደረጃ የተደራጀ ሕዝብ ነው ! ጉራጌ ነጻ ሕዝብ ነው! ራሱን የቻለ ሕዝብ ታላቅ ሕዝብ ነው !



የጉራጌ ትግል መጀምሩ እንጂ መጨረሻው አይደለም !