Reporter:-የመንገዶች በ ኦሮሚያ ዝግ መሆንና ምርቱን የማሳለፍ ችግር ጤፍ አዲስ አበባ ለማቅረብ አልተቻለም
Posted: 23 Mar 2023, 14:35
"አካባቢው የጤፍ ምርት በበቂ ሁኔታ ቢኖርም ፣ የመንገዶች ዝግ መሆንና ምርቱን የማሳለፍ ችግር አለ ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናትም ለከተማው በቂ የጤፍ ምርት ለማቅረብ በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬና ባህር ዳር ዙሪያ ግዥ ለመፈጸም እንደሚያቀኑ ገልጸዋል፡፡ "
https://www.ethiopianreporter.com/117065/
https://www.ethiopianreporter.com/117065/