Page 1 of 1

ሕገመንግስቱ ለ'የአንድነት ሃይል ነኝ' ለሚለው ስብስብ መሰረታዊ ጥያቄው አይደለም፤ ከሕወሓትና ከትግራይ ሕዝብ ነው ችግሩ - ቴዎድሮስ አስፋው (ኢትዮ ሰላም Ethio Selam)

Posted: 23 Mar 2023, 13:38
by sarcasm

Re: ሕገመንግስቱ ለ'የአንድነት ሃይል ነኝ' ለሚለው ስብስብ መሰረታዊ ጥያቄው አይደለም፤ ከሕወሓትና ከትግራይ ሕዝብ ነው ችግሩ - ቴዎድሮስ አስፋው (ኢትዮ ሰላም Ethio Selam)

Posted: 23 Mar 2023, 14:00
by Sam Ebalalehu
እኔ " የ አንድነት ሀይል ስብስብ" አባል ነኝ። ያም ሆኖ ግን ከትግራይ ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለኝም። የህወሓትን ፓለቲካ በመጥላት በአንደኛ ደረጃ ብከሰስ ግን የክሱን ትክክለኛነት ለመቀበል የመጀመሪያ ሰው ነው የምሆነው።

Re: ሕገመንግስቱ ለ'የአንድነት ሃይል ነኝ' ለሚለው ስብስብ መሰረታዊ ጥያቄው አይደለም፤ ከሕወሓትና ከትግራይ ሕዝብ ነው ችግሩ - ቴዎድሮስ አስፋው (ኢትዮ ሰላም Ethio Selam)

Posted: 23 Mar 2023, 14:18
by Abere
ዩቲዩቡን ለማዳመጥ ጊዜ ማጥፋት አልፈለግኩም። ከሃሳቡ መሪ ዐርዕስት በመነሳት ግን አንድ ነገር ማለት የሚቻል ይመስለኛል። እርስ በእርሳቸ የሚጣረዙ ነገሮች ይመስላሉ። ለምን የአንድነት ሃይሉ ወያኔን ይቃወማል ወይም በወያኔነት ከተጠመቀውን ዖፈ ሰማያት ትግሬ ጋር ችግር አለበት ለሚለው ዋና ምክንያት የወያኔ የደደቢት ኢ-ሀገመንግስት ነው። ይህ ኢ-ህገመንግስት

1ኛ) ዘር ማጥፋትን ያየዘ በተለይም የአማራ ህዝብን ነጥሎ ወንጀለኛ ያደረግ
2ኛ) የሌሎችን እርስት እና ህዝብ ሰርቆ የመገንጠል ህግጋት የያዘ በመሆኑ
3ኛ) አንድ አገርን እንደ አንድ ሉዐላዊት አገር እና ህዝብ ሳይሆን ህዝቦች እና አገሮች ብሎ የፈረጀ እርስ በእርስ እንድጫረሰ ያዘጋጀ በመሆኑ ነው።

ለዚህ ማረጋገጫ ደግሞ የትግራይ ህዝብ እራሱን ከወያኔ ቢያገል እና የጎሳ ክልል እና ህገ-ወጥ የሆነውን የደደቢት ህገ-መንግስት ተብዬ ሲቃወም የአንድነት ሃይሉ የትግራይን ህዝብ እጁን ዘርግቶ በእቅፍ ይቀበለዋል። Until that happens Ethiopians will not have any choice than associating Tigres with Woyane. To be honest, I have seen more Oromos believing in Ethiopia and voicing for Ethiopia, but none from Tigray, Except his Honorable Gebremedihn Araya. Why? የዴዴቢት ጉዳይ :mrgreen:

Re: ሕገመንግስቱ ለ'የአንድነት ሃይል ነኝ' ለሚለው ስብስብ መሰረታዊ ጥያቄው አይደለም፤ ከሕወሓትና ከትግራይ ሕዝብ ነው ችግሩ - ቴዎድሮስ አስፋው (ኢትዮ ሰላም Ethio Selam)

Posted: 23 Mar 2023, 20:05
by sarcasm
Abere wrote:
23 Mar 2023, 14:18
ዋና ምክንያት የወያኔ የደደቢት ኢ-ሀገመንግስት ነው።

አንተም ከቴዲ ጋር እየተስማማህ ነው ያለኸው። 'ኢ-ሀገመንግስቱን' ሕገ-መንግስታችን ብለው refer የሚያረጉበትበት ሁኔታ ነው ያለው . . . .

Please wait, video is loading...