Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by Assegid S. » 23 Mar 2023, 13:08

https://www.eaglewingss.com/



ብሔርተኛ-ኣዳሪ

እንደ ኢትዮዽየዊ ባህላችን አንዳንድ የኣማርኛ ቃላቶች ለምላስ ብቻ ሳይሆን የሚመሩት ለጣትም እጅግ ይሻክራሉ፤ መናገር ብቻ ሳይሆን መፃፍም የሚከብድበት ወቅት አለ። በተለይ የኣደባባይ ንግግር ወይም ንባብ ላይ ለማዋል … የግብረገብ ጥያቄ ይነሳል። ያም ቢሆን ግን … ኣንዳንዴ … አስቀያሚን እውነታ ለመግለፅ እነዚህን “አስቀያሚ” ቃላት መፃፍም ሆነ መናገር አስገዳጅ ይሆናል።

ሰው አድናቆትና ክብር የሚገባው ተፈጥሮውን ሳይሆን የፈጠረውን ሸጦ መጠቀም ሲችል ነው የሚል ፅኑ ዕምነት አለኝ። ስለዚህም፦ ከሰባ ዳሌ እና ባት - የከሳ ዕውቀት … ከትልቅ ጭን - ትንሽ ጭንቅላት አብዝቶ ይስበኛል።

ተፈጥሮ የአምላክ ችሮታ ነው … የእግዜር ነፃ ስጦታ! እናም … የሰው ልጅ መፍጠር ወይንም ማሰብ ተስኖት በአካሉ ላይ የተገለጠውን የአምላክን ጥበብ በመሸጥ ብርም ይሁን ክብር - አድናቆትም ይሁን አምሮትን ለማግኝት ከሞከረ …  የመከነ ፍጡር ነው! ቢላሽ እና ርካሽ!  ለዚህም ምሳሌዬ፦ የተፈጠረላቸውን ገላ … ተምረው እንደተሸለሙት ዲግሪና ዲፕሎማ በየሶሻል ሚድያው ላይ በፍሬም በፍሬም እየለጠፉ … “እዩን - ግዙን” … የሚሉት ገላ-ኣዳሪዎች ናቸው።

እንደ እውነቱ ከሆነ፦ መቀመጫዋን ወደ ካሜራ ኣይን አዙራ የተነሳችውን ፎቶና ቪዲዮ በየ ድህረ-ገፁ ላይ በመለጠፍ ገላዋን ለግምት  በምታቀርብ ገላ-ኣዳሪ ሴት እና ጎዳናም ይሁን ጓዳዋ በር ላይ በምትቆም ሴተኛ-አዳሪ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? በእኔ እምነት … በዲጂታል ገላ-አዳሪዋ እና በደጇ ሴተኛ-አዳሪ መካከል የሚኖረው መሰረታዊ ልዩነት በተግባር ሳይሆን በአገልግሎት ክፍያ አተገባበር ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። የዛች በVisa ወይም በVipps .. የዚህች ደግሞ  በጥሬ ብር ወይም በCash ስለሚፈፀም። በኣጠቃላይ … እውነታውን መዋጥ ቢከብድም … ትንሽና ትልቅ ሳይለይ አብዛኛው ማህበረሰባችን ማህበራዊውን ሚዲያ የሚጠቀምበት እንደ መማማሪያ ሳይሆን እንደ ቤርጎ - ማደሪያ - ነው።  

እራሴን ግልፅ ላድርግ፦  በየጎዳናው ላይ የምንመለከታቸው ሴተኛ-አዳሪዎች በሙሉ ይህን መልካም ያልሆነ ተግባር ለመፈፀም በቂ የሆነ ምክንያት የሌላቸው ነውረኞ ናቸው ብዬ አላምንም። እንዳንዴ … አንዳንዶቹ ተገደው የሚገቡበት የህይወት ፈተና … እንኳን ስጋቸውን ነፍሳቸውንም ቢሆን ለሽያጭ ቢያቀርቡ የሚያስገምታቸው መስሎ አይሰማኝም። በቅብ ግብረገብ ይህን እውነት መካድ እና መፍረድ … ጨዋነት ሳይሆን ግብዝነት ይሆናል።

ወደ ርዕሴ መንፈስ ስመለስ፦ እንደ አጠቃላይ ባህላዊና እምነታዊ እሳቤያችን … በተፈጥሮ የተሰጣትን የኣምላክ ችሮታ (ፆታ) ለንግድ የምታቀርብ እንስት … ሴተኛ-አዳሪ … ተብላ ከተወገዘች፤ ፈጣሪ የወሰነውን ተፈጥሮዋዊ ብሔሩን የሚቸረችር ዘረኛም … መኮነን፣ ማህበረሰባዊ  ክብርና ማዕረግ መነፈግ ይኖርበታል። ሴትነቷን የምትሸጥ “ሴተኛ-አዳሪ” ከተባለች …  ዘሩን እየመነዘረ ብሔሩን ተሸክሞ የሚያዞር ጀብሎም ትክክለኛ መጠሪያ ስሙ “ፖለቲከኛ”  ሳይሆን “ብሔርተኛ-ኣዳሪ” …  “አክቲቪስት” ሳይሆን “ዘረኛ-ኣዳሪ” መሆን ይገባዋል ባይ ነኝ።  

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by Noble Amhara » 23 Mar 2023, 13:49


Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by Axumezana » 23 Mar 2023, 16:51

Ascari Noble ,

Do you think only Tigrayans were wounded and affected by the war?


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by sarcasm » 23 Mar 2023, 19:42

Axumezana wrote:
23 Mar 2023, 16:51
Ascari Noble ,

Do you think only Tigrayans were wounded and affected by the war?
ጎንደር ሆስፒታል በጦርነት ጉዳት በደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ሞልቷል

በሆስፒታሉ ቋሚ ሕክምና የሚያገኙ ህሙማን ከሆስፒታሉ እንዲወጡ ተደርጓል

የጎነደር ሆስፒታል በመምላቱ ወደ ደብረታቦር የሚላኩ

የቁስለኛ መጠን ከፍተኛ ነው

Please wait, video is loading...

Ethiopia is converting stadiums to field hospitals to cope with war wounded.

Tigray is willing and ready for honourable and just peace. If you opt for war, it will always beat you. You cannot vanquish Tigray.

Better to make peace now







TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by TGAA » 23 Mar 2023, 20:26

sarcasm wrote:
23 Mar 2023, 19:42
Axumezana wrote:
23 Mar 2023, 16:51
Ascari Noble ,

Do you think only Tigrayans were wounded and affected by the war?
ጎንደር ሆስፒታል በጦርነት ጉዳት በደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ሞልቷል

በሆስፒታሉ ቋሚ ሕክምና የሚያገኙ ህሙማን ከሆስፒታሉ እንዲወጡ ተደርጓል

የጎነደር ሆስፒታል በመምላቱ ወደ ደብረታቦር የሚላኩ

የቁስለኛ መጠን ከፍተኛ ነው

Please wait, video is loading...

Ethiopia is converting stadiums to field hospitals to cope with war wounded.

Tigray is willing and ready for honourable and just peace. If you opt for war, it will always beat you. You cannot vanquish Tigray.

Better to make peace now







Refreshen your statistics class then you will understand the magnitude of the wound Tigrian experienced because of the war TPLF nonchalantly started and lost big time. What wasn't on the table for you before you started this self-destructive war is now on the table for you to reconsider. How much do you want to prop up yourself to protect your ego the fact of the matter is that TPLF made an astronomical mistake by attacking the ENDF.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by sarcasm » 23 Mar 2023, 21:36

TGAA wrote:
23 Mar 2023, 20:26
Refreshen your statistics class then you will understand the magnitude of the wound Tigrian experienced because of the war TPLF nonchalantly started and lost big time. What wasn't on the table for you before you started this self-destructive war is now on the table for you to reconsider. How much do you want to prop up yourself to protect your ego the fact of the matter is that TPLF made an astronomical mistake by attacking the ENDF.
See below what was on the table for Tigrayans - total wipe out of Tigrayas for 100 years! Tigray has paid price to stop total wipe out of Tigrayans for 100 years. A direct quote from a person who directly spoke to Ethiopian leaders and who quoted them directly. The sacrifice and lifetime disability of Tigrayans has successfully averted the total wipeout of Tigrayans for 100 years !


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ብሔርተኛ-ኣዳሪ

Post by TGAA » 23 Mar 2023, 22:13

To justify the unnecessary sacrifice and destruction of Tigry and Ethiopia you have to present Hitlrsque's level of genocidal threat. That is aimed to make TPLF free of responsibility and accountability. Had the TPLF didn't attack the ENDF no Ethiopians would have supported a war against Tigray. The TPLF issue would have been an issue left alone for you to resolve. You, TPLFts, went for jugular to sniff of Ethiopia, learn the hard way as many before you that you can't toy with Ethiopa's survival and live to tell a story. For now, catastrophization seems to be the ticket to avoid accountability for how long that remains to be seen.

Post Reply