Page 1 of 1

ትህነግ የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት በተኛበት ጨፍጭፎ የተረዱትን በሲኖ ትራክ ጨፍልቆ በፓርላማው አሸባሪ ተብሎ ነበር:: ትላንት ደግሞ የተጨፈጭፉት ተነስተው ነው መሰል ከአሸባሪነት ተሰርዟ

Posted: 23 Mar 2023, 08:39
by Jirta
ምን ጉዶች ነን:: ያን ሁሉ ሰራዊት ጨፍጭፎ አሸባሪ የተባለውን ማንሳት በንፁሃን ደም መቀለድ ነው:: መንግስትበንፁሃን ደም ይቅር የማለት መብት የለውም::

Re: ትህነግ የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት በተኛበት ጨፍጭፎ የተረዱትን በሲኖ ትራክ ጨፍልቆ በፓርላማው አሸባሪ ተብሎ ነበር:: ትላንት ደግሞ የተጨፈጭፉት ተነስተው ነው መሰል ከአሸባሪነት ተ

Posted: 23 Mar 2023, 09:06
by justo
Jirta wrote:
23 Mar 2023, 08:39
ምን ጉዶች ነን:: ያን ሁሉ ሰራዊት ጨፍጭፎ አሸባሪ የተባለውን ማንሳት በንፁሃን ደም መቀለድ ነው:: መንግስትበንፁሃን ደም ይቅር የማለት መብት የለውም::
ኣንተም ጀምረህ ነበር ኣባታችን ኣቡነ ማትያስ ማለት።
ትናንትና ሰሚቼው ኣበበ በለው የኣሜሪካ ክስ ባማራ ፋኖ ተጠያቂው ኣቢይ ነው ሲል።
Would you please choose a lane and stay there. If Abiy attacks woyane, you accuse him of being anti Tigray and pro conflict. If Abiy makes peace with woyane, you change lane and accuse him of collaborating with Ethiopia's adversaries, you're confusing us.
Choose a lane and stick to it!