Page 1 of 1
አቢይ አህመድ በሚባል የዉሸት PhD ጥሬ ምናብ የሚነዳው 11 ሚሊዮን መሃይም የብልጽኛ አባላት ወደ ገደል የምትመራው ምስኪን አገር!!! የምታስብ ኢትዮጵያዊ መቼ ነው ምትቆጣው !!?
Posted: 23 Mar 2023, 01:39
by Horus
Re: 11 ሚሊዮን የብልጽግና አባል እንዳያስብ የተደነዘ እንሰሳ በአቢይ አህመድ (አወቀ አስፋውን ስሙት)
Posted: 23 Mar 2023, 01:54
by Horus
ኢትዮጵያ ችግሯ ሁሉ የበዛው፣ ምንም ችግር መፍታት ያቃታት ከአቢይ አህመድ ጀምሮ እስከ በረንዳ አዳሪው ሁሉም በአይምሮ ረታርድድ ዘግምተኛ ስለሆኑ ነው ። አቢይና ባካቢው ያሉት መሃይሞች ችግር መፈብረክ እንጂ ችግር መፍታት የማይችሉ ለነቃተ ሕሊና ያልደረሱ ባለ ዝቅተኛ ያንጎል እድገት ደረጃ ያሉ ኢተለጀንስ አልባ ሰዎች ናችው !! እንሰሳውን በስሙ ጥሩት !!!
Re: አቢይ አህመድ በሚባል የዉሸት PhD ጥሬ ምናብ የሚነዳው 11 ሚሊዮን መሃይም የብልጽኛ አባላት ወደ ገደል የምትመራው ምስኪን አገር!!! የምታስብ ኢትዮጵያዊ መቼ ነው ምትቆጣው !!?
Posted: 23 Mar 2023, 02:18
by Horus
ሲነርጂ የፊዚክስና የሲስተም ህሳቤ ቃል እንጂ የፖለቲካ ቃል አይደለም !!!አቢይ አህመድ ይህን የመለየት ኢንተለክቿል ካፓሲቲ የለውም !!