Page 1 of 1

አማርኛ የዝግም ለዉጥ ዉስጥ ነዉ፣ መረጃዎች እንደሚያሳዩት።

Posted: 22 Mar 2023, 14:46
by DefendTheTruth
አማርኛ የዝግም ለዉጥ (evolutionary change) ዉስጥ ነዉ፣ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ።

ድሮ የመሬት መንቀጥቀጥ ስባል ነበር የማዉቀዉ፣ ይህ ፅንሰ ሃሳብ አሁን ደግሞ ርዕደ መሬት ተብሎ ብቅ ብሎዋል።

Buldo Boy, don't forget to put የመሬት መንቀጥቀጥ in your museum, so that you can pull back when a comparison with other languages may arise.

Re: አማርኛ የዝግም ለዉጥ ዉስጥ ነዉ፣ መረጃዎች እንደሚያሳዩት።

Posted: 22 Mar 2023, 14:53
by DefendTheTruth
If Guraghe Kilil was to be established, then can someone enlighten me how the way of life of the people on the ground may change, for exa., the water supply for the people in this video may be improved?

Re: አማርኛ የዝግም ለዉጥ ዉስጥ ነዉ፣ መረጃዎች እንደሚያሳዩት።

Posted: 22 Mar 2023, 15:02
by Abere
መንቀጥቀጥ በቀላል አማርኛ አገላለጽ ነው። መራድ ደግሞ ጥንታዊ ቃል ከመሆኑ አንጻር ከበድ ያለ አገላለጽ ነው። ራደ ማለት ተንቀጠቀጠ ወይም ተሸበረ፤ ፈራ ማለት ነው- ለሰው ሲሆን። ለግዑዝ ቁስ ግን መደርመስ፤ መንቀጥቀጥ ይሆናል - መሬት ለምሳሌ። አማርኛ በመዝገበ ቃላት እጅግ የበለጸገ ነው ስለዚህ አንድ ጉዳይ ለመግለጽ ተመሳሳይ በርካታ ቃላቶች አሉት - ልክ እንደ እንግሊዘኛ። ተመሳሳይ ( synonym) እና ተቃራኒ (antonym) እንደሚሉ ሁሉ። ራደ (ዕ is silent like )
DefendTheTruth wrote:
22 Mar 2023, 14:46